Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ማየት ማመን ነው : ማየት የተሣነው ዓይነ ሥውር ኤርትራዊ ተማረከ

Post by Thomas H » 26 Oct 2022, 09:20

ኢሳያስ ማንኛውም የሚንቀሳቀስ ነገር ወታደር መሆን ይችላል ባለው መሠረት ዓይነ ሥውራኖችን ወደ ጦር ሜዳ እየላካቸው ነው::
በእኛ በተጋሩ ባሕል ተጋዳላይ አያለቅስም ለዚህም ነው ወታደር ሲያለቅስ ሳይ በጣም የሚገርመኝ:: ይመስለኛል ለኤርትራውያኖች ግን ሲማረኩ ማልቀስ ወይ ሱሪያቸው ላይ መሽናት ወይ መቅዘን ባሕላቸው ነው ::
Please wait, video is loading...