Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጥቅምት 24 መከላከያችን በግፍ በመጨፍጨፉ የምናዝንበት ቢሆንም ትህነግን እና ወራሪ ትግሬን ለዘለአለም እስከወዲያኛው የተላቀቅንበት ቀን በመሆኑ በታላቅ ድምቀት ሊከበር ይገባዋል::

Post by Jirta » 25 Oct 2022, 02:42

ጉድጏድን አርቀህ አትቆፍረው:: ትህነግ በጥቅምት 24 ለ20 አመታት የጠበቀውን ሰራዊት መትቶ ድልሊያከብር ነበር::በሁለት አመቱ አራሱ የቀብሩ ቀን ሆነ::
አማራንም አፍ አዉጥቶ ማሩኝ ብሏል::አሁን ለአማራ ከስስቱ ምስማር አንዱ አብቅቶለታል::የቀሩት የትህነግ ሁለት ቡችሎች ናቸው::እነርሱም በቅርቡ ማረኝይሉታል::አማራ ከነኩት አይተኛም::ሞቶ በግፍ ደሙ ፈሶ አይቀርም::ቀን ጠብቆ ያወራርዳል! እመኑኝ!