የአሁኑ ጦርነት ከሁለቱም የለበትም::አላስፈላጊ ሁሉን አቀፍ ኪሳራ እንዳያመጣ ስጋት አለኝ::ለሁሉም የአማራ ልዩ ሀይል ፋኖ እና ሚኒሻ ድንበሩን ብቻ ይጠብቅ::
ጠላቶቻችን ጁንታ ብቻ አይደለም::
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ጦርነት ትርፍም ብይኖረው ግብ ሊኖረው ይገባል
ከ40-50 ሚልዮን የሚሆን ህዝብ ፈርቶ በደንበሩ ቆሞ ጁንታውን ሊጠብቅ ኣይችልም ምክንያቱ ኣንተ የምትጠይቀውን የጫዋታ ሕግ የትግራይ ፋሺስቶች ስለማያከብሩት ።
ኣንተ ያለህን የሚልዮኖች ኣቅም በሚያስፈልግ ካላደራጀህ ጁንታ ተዘጋጅቶ መልሶ ዋልቃይት ጠገዴና ራይ ብቻ ሳይሆን ጎንደርን ደፍሮ ኣዲስ ኣበባ ሊደርስ ይችላል። በጦርነት ሳይሆን በኳስ ጫዋታም በየጎል-ኪፐር ኤርያ ሆኜ ቡድኔን እከላከላለሁ የሚባል ነገር የለም ።
ጂርታ ፡ ትግሬ ነህ መሰለኝ !!
Re: ጦርነት ትርፍም ብይኖረው ግብ ሊኖረው ይገባል
እሯ አይደለሁም::እርሱንማ ሁለቴም አሸንፈን መንግስት መለሰን::አሁንምመንግስት ገብቶ አሸባሪ ሊይዝ ወይም ሊመታ ከሆነ መልካም ነበር::ግን እያቆሰለ አማራን እያስጨረሰ ነው ያለው::ይሄ ደግሞ ለወሮሙማ መስፋፋት መንገድ እየከፈተ እኛን እስከ አሁን ባርነት ላይ ጥሎናል::