Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42874
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ጨርሷል ተባለ !

Post by Horus » 21 Oct 2022, 01:15

ይህ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ሞዴል ቤተሰብ ሁለት ግዙፍ አርቲስቶችን ያጣመደ፣ አራት ልጆች ፈልገው ሁለት ወንድ ሁለት ሴት በመውለድ ያጠናቀቁ የዉበት የፍቅር የኢትዮጵያዊነት ሞዴል ቤተሰብ እንኳን ማሪያም በሹልም አወጣችሽ !!! ልጁ በጣም ትልቅና ሙሉ ጸጉሩን ያበቀለ ጎረምሳ ነው!!! ይህም የናቱን ጤንነት ልክ መለኪያ ነው !!!

በኔ ግምት የሚቀጥለው የቴዲ አልበም "ሰላም" የሚባል ይሆናል ብዬ እገምታለሁ
:!: :!: :!: :idea: :idea: :idea: