Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በድሃ ገንዘብ የተስራን የአአ ኮንደምንዬም እጣው ተጭበረበር በሚል ሰብብበሙሉለኦሮምያ አካለሉት::

Post by Jirta » 20 Oct 2022, 14:22

የአዲስ አበባ ነዋሪም ላም አላችኝ በሰማይ ብሎ ወተት እየጠበቀ ነው::በገንዘቡ የሰራው መኖሪያው ኮንደምንዬም በሙሉ በማካለል ሰበብ ለወሮሞ ተስጥቶለታል::ከንቲባዋም ከህዝባችን ጋር እያለች እያሾፈችብንነው::