Re: Gorgora project is being carried out fast according to plan
If this trend continues, Ethiopia will soon extricate itself from aid dependency and become an economic powerhouse in the African continent. The Administrator of USAID, Samantha Power is helplessly watching as Ethiopia makes great strides in achieving food sufficiency, which she feels is threatening her job security, so she's too busy concocting stories about "famine" in Ethiopia to express her anger.
Re: Gorgora project is being carried out fast according to plan
"ቦለቲካዊ ምንዝርና" እንለዋለን የዚችን ኤርትራዊት ነኝ ባዪ ተራ ካድሪት ኣባባል፡ ምክንያቱም ይቺ ተራ ካድሪት ሃገራችን ኤርትራ ኢኮኖሚያዊ እመርታ በማሳዬት ኢኮኖሚያዊ ፓወርሃውስ ልትሆንበት የምትችልን ምንም ዓይነት ትልም ሆነ ዕቅድ ሳታሳዬን ስለ ጐረቤት ሃገር ጉዳይ በመፈትፈቷ!
ይቺ ህልመኛ ካድሪት፡ የኤሌክትሪክ ኃይልን ከኢትዮጵያው ህዳሴ ግድብ፡ እህል ከወገራና ከፎገራ ጤፍንም ከጐጃምና ከአድአ ያንጋጠጠች ነው ዬምትመስለው፡ ምክንያቱም ሽ ግድብ ሰርተናል ብላ ትቦተልክና፡ እሺ ምን ምን ተመረተ ስትባል . . . "ማዕቀብ" ስለተደረገብን ትቦ ማስገባት አልቻልንም ዬምትል ተራ ካድሪት ነች። በመሆኑም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ኣይነቷን ሸለመጥማጣዊት ካድሬ እጅግ እንጠዬፋታለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።