Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኬር፣ The Divine Order of Gurage People!

Post by Horus » 15 Oct 2022, 00:19

ሞዴል መነን ዳንኤል እና ያዳብኒ መልካማ (ሚስ አዳብና) መጨረሻ በቡታጀር ጥቅምት 4)
https://www.youtube.com/watch?v=uV-Zgmw0ZCo&t=69s


ዝነኛው ድምጻዊ ጸጋዬ ሲሜ ትላንት በቡዒ ከተማ ሶዶ አዲስ ሆቴል ቤት ኦሴባሳ ጥላ ሆቴል ሲያስመርቅ!!

https://www.youtube.com/watch?v=nUwl_s_fDHc&t=356s

አለም ሆስፒታ እና ማቴዎስ ሎጅ ምርቃት በቡታጀራ ጉራጌ

ነገ ምድረ ከብድ የጥቅምት አቦ ነው !! አዳብና ነገ ያበቃል ! አመት አመት ያድርሰን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!



Last edited by Horus on 15 Oct 2022, 09:51, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬር፣ The Divine Order of Gurage People!

Post by Horus » 15 Oct 2022, 01:00


Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬር፣ The Divine Order of Gurage People!

Post by Horus » 15 Oct 2022, 01:21

ደሳለኝ ሎጅ! የሰባት ቤት ውብ መዝናኛ ምድር !! ቦታው በትክክል ወልቂቴ ይሁን ወይም ጉብርዬ ከተማ በውል አላወኩትም ! ይህ አብርሃም ወልዴ በጉራጌ ደስ አለኝ የሚል ዘፈን የሰራለት ቦታ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬር፣ The Divine Order of Gurage People!

Post by Horus » 15 Oct 2022, 01:33

የጥቅምት አቦ ነገ ይህን ነው የሚመስለው ! ይህ የመጋቢት ንግስ ነው ! ምድረ ከብድ ከቢዒ ከተማ 20 ደቂቃ ቢሆን ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬር፣ The Divine Order of Gurage People!

Post by Horus » 15 Oct 2022, 02:19

ነጆ አራጆ !!! ጸጋዬ ሲሜ !! የአዳብና ዝላለ እና አጋት ጨዋታ !!


Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬር፣ The Divine Order of Gurage People!

Post by Horus » 15 Oct 2022, 09:49


Post Reply