Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: Breaking! አሸባሪ እና ከሃዲው የትግሬ ወራሪ ኃይል  ህወሓት አዲ ዳዕሮ ላይ በቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ገንብቶት የነበረው ምሽግ በጀግናው የወገን ጦር ቆራጥ ተጋድሎ በቁጥጥር ስር

Post by ethioscience » 09 Oct 2022, 15:00

በኃይማኖት ተመሳሳይ ቅብጥርጥስ አትበለኝማ! ትህነግ ከህዝብ ጋር የጋራ የሚያደርግ ኃይማኖት የለውም!

አድርቃይ ላይ ያደረገውን ተመልከት! ከቄስ ቤት ተሰብስበው ገቡ። ቤት ውስጥ ያለውን ምግብ በልተው ሲጨርሱ ቄሱን የፍጥኝ አስረው በጓሮ አውጥተው ረሸኗቸው። የቄሱን ሚስትና የ11 አመት ልጅ እየተፈራረቁ ደፈሯቸው። የ11 አመቷ ልጅ ወዲያውኑ ሞተች። እናቷ ህክምና ላይ ነች።  በወሬ የተሰማ አይደለም። የአማራ ማህበር በአሜሪካ በሪፖርት ያቀረበው ነው። ከእነዚህ አረመኔዎች ጋር የጋራ ኃይማኖት ቅብጥርጥስ የሚባል ነገር የለም።

@Fanotv24


Post Reply