Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42888
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወያኔ ትግሬ ሌቦችና ከነሱ ጋር የሰረቁ ሁሉ ጉድ ፈላባቸው! ከመስከረም 15 ጀምሮ አንዳቸውም በወኪል መሬትና ቤት ለመሸጥ አይችሉም !!

Post by Horus » 22 Sep 2022, 15:29

ምድረ ሌባ ዉሸታም ከዛሬ ጀምሮ እራሱ በአካል እየተገኘ ብቻ ነው መሸጥ የሚችለው!!! ያ ማለት ደሞ በሕግ የሚፈልግ እልፍ ሌባ እጅ በካቴና ይሆናል ማለት ነው። ያ ደሞ ካልሆነ በዉሸት የተያዘ መሬት ሁሉ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ ይሆናል :lol: :lol: :lol: