መስቀል፣ የጉራጌ ቆነጃጅት ፍቅር ወር!
ድንቅ መልክት፣ ድንቅ ድምጽ (ሰላም አክሊሉ)
Last edited by Horus on 21 Sep 2022, 02:01, edited 2 times in total.
Re: መስቀል፣ የጉራጌ ቆነጃጅት ፍቅር ወር!
ትግስት የመስቃን እንቁ
የሰላም አክሊሉ አዲስ ነጠላ እጅግ እጅግ ወብ ነው። ቪዲዮ ባሰኳይ ስሩለት ። መልዕክቱ ቦምብ ነው!! የሰላም ድምጽ ወለላ ነው! ይታገሱ መለሰን የምትተካ ይመስለኛል !
ኤቦ ለደሽ!
የሰላም አክሊሉ አዲስ ነጠላ እጅግ እጅግ ወብ ነው። ቪዲዮ ባሰኳይ ስሩለት ። መልዕክቱ ቦምብ ነው!! የሰላም ድምጽ ወለላ ነው! ይታገሱ መለሰን የምትተካ ይመስለኛል !
ኤቦ ለደሽ!
Re: መስቀል፣ የጉራጌ ቆነጃጅት ፍቅር ወር!
ክብነሽ መኩሪያ (አክራሚኛ/ አዲስ አመታችን)