Please wait, video is loading...
My Editorial : እውነት ዶክተር ደብረጢዎን ነፍጠኛ ነውን?
ማይ ፀብሪን ማይ ጠብሪ አሉ:: ወልቃይት ፀገዴን ወልቃይት ጠገዴ አሉ :: አሁን ደግሞ ደብረፅዮንን ደብረጢዎን እያሉ እየጠሩት ነው :: የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው እንደሚሉት ደብረፅዮንን ትንሽ ቆይተው ነፍጠኛ ነው ሊሉት ፈልገው ነው ::
Re: My Editorial : እውነት ዶክተር ደብረጢዎን ነፍጠኛ ነውን?
ሂድ እንግዲህ ! ቅዱስ ያሬድ ኦሮሞ ነው ይለናል ይሄ በሃሺሽ የደነዘዘ ጭንቅላት
Please wait, video is loading...