Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15482
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "በዚህ ጦርነት ሊሳካ የሚችል ፖለቲካዊ አላማ የለም።" ቴዎድሮስ አስፋው

Post by Abere » 17 Sep 2022, 19:33

አላዳመጥኩትም። ከአርዕስቱ በእኔ አረዳድ ወያኔ እና ብልጽግና-ኦነግ አላማቸው የተሸነፈ አላማ ስለሆነ በጦርነት አሸንፈው ሊያሳኩት አይችሉም አይነት ይመስላል። ስለዚህ እንደ ድርጅት መጥፋት አለበቸው ማለት ነው። የሞተ ፈረስ ጋልቦ መደብደብ ማለት ነው።

Post Reply