
Re: "ኢሳያስ (ኤርትራ) ካብ ኤርትራ ይውጻእ"
(ሱዳን ትሪቡን) የሱዳን መንግስት፥ ኢትዮጲያና ኤርትራ ድንበር ጠረፍ ላይ በምታዋስናት ሃምዳይት (Hamdayet) በመባል በምትታወቀው መንደር የሚንቀሳቀሱ ሁሉም NGOች፥ ለደህነነታቸው ሲሉ ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ አስታውቃለች፥፥
ጥሪው የቀረበው ትግራይ ውስጥ ዳግም ባገረሸው ውጊያ የጸጥታ ስጋት ሊያጋጥም ይችላል በሚል ስጋት መሆኑንም ተገልፆዋል፥፥
____________
The real map of Eritrea & Ethiopia!
Re: "ኢሳያስ (ኤርትራ) ካብ ኤርትራ ይውጻእ"
Who'se this stone-thrower in London? She threw it, in fact, at the police!
______________
Re: "ኢሳያስ (ኤርትራ) ካብ ኤርትራ ይውጻእ"
... ይልሃል በአንድ ወቅት የአዜብ መስፍን ዘንቢል ተሸካሚ፥ የዛሬው "አክቲቪስት"፥፥ ...ሑመራ የሌለችበት ትግራይ፥ ልክ ጭንቅላቱ እንደተቀላ ሰው ነው፥፥ የመጣው ቢመጣ፥ በሑመራ ድርድር የለም
Re: "ኢሳያስ (ኤርትራ) ካብ ኤርትራ ይውጻእ"
Don't worry, tegaru. His blood is enough for 10,000 wounded!