ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሁኔታ እየተጧጧ ፈ ነው
ትውልዱ ቅመ አያቱ ኦርቶዶክሳዊ መስቀል ስሞ አገሩን ከቅኝ አገዛዝ ነጻ ያረገው እምነቱና ጽናቱ ነው
ዛሬ መናፍቃንና ፕሮቴስታንት ብቻ ሳይሆን ገንዘብ የለመደ አዲስ ነገር የለመደ ካህናት ውስጥ ሰርጎ ገብቷል ይባስ ቢባል መአት ገንዘብ የሚገባው በጎአድራጎት መንገድ ላይ የወደቁትን ከመርዳት ይልቅ ፕሮቴታንቱ ይህን እድል ተጠቅሞ ወጣቱን ችግረኛውን እየነጠቀ ወደሱ እየቀየረው ነው ከህዋሀት እስከ ዛሬ ድረስ እንደውም ዛሬ በኢትዮጵያ እነዚህ ባእድ አምልኮቶች አይን አፍጥቶ ምክንያቱም መሪዎቹ እነሱው ስለሆኑ ሃይል አግኘተው ኦርቶዶክስን ለመውጋት በዘዴ ተነስተዋል በኦርቶዶክስ ውስጥ የተሰገሰገው መናፍቃን ህዝብ ወደ ሌላ ባእድ አምልኮ እንዲሄድ እያደረገ ያለው በተለይ በውጭ አገር በመግፋት ሰዎችን ወደ ፕሮቴስታንት እየከተተው ነው ለስመ ልቦና ለችግር የሚደርሰው የፕሮቴስታንቱ ነው በማለት የኢትዮጲያ ኮሚኒቲም እየጠቀመ አይደለም ገንዘብ የሚገባው ለኮሚኒቲውም ሆነ ለኦርቶዶክሰ ለምቾትና ኪስ መሙያና መታያ ሆኗል ዋና ሃላፊነቱና ጥፋቱ ከድርጅቶቹና ህዝቡ ነው ድርጅቱ ላይ ተጽእኖ ካለ መታገል ያለበት ህዝቡ ነው
ህዋሀት ኢአማኒ ስለሆነ ከትግራይ አብራክ ተወልዶ የኦርቶዶክስ ጠላት ሆኖ ባእድ እምነቶችንም ኢትዮጲያ ውስጥ እንዲስፋፋ አድርጓል ዛሬ እነዚህ አምልኮች ኦርቶዶክስን ለማጥፋት እያቀዱ ነው ጦርነቱ ካለቀ በዃላ ህዝብን ወደ ባእድ አምልኮነት ለመውሰድ ስልጣኔ ነው በማለት በማታለል ላይ ናቸው ብዙ ሰው አባል ሲያረጉ የገንዘብ ድጎማውም ይጨምርላቸዋል
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10988
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38