41m ·
በጁንታው ላይ የሚወሰደው እርምጃ ቀጥሏል። በዚህም የቡድኑ ታጣቂዎችን የመበትን ስራ ቀጥሏል። በዚህ መሰረት በዛሬው እለት በሰቆጣ ግንባር በተለያዩ ቦታዎች ቡድኑን የመደምሰስ ስራ ተሰርታል።
1:- ለአብነትም በሰቆጣ መስመር አብይ በተባለች ቦታ ተሰባስቦ የነበርው ታጣቂ ተደምስሷል፤
2:- ሰቆጣ አካባቢ ሮቢያ በተባለ አካባቢ ተሰባስቦ ለጥቃት ዝግጅት ሲያደርጉ በነበሩ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ላይም መብረቃዊ ጥቃት ተፈፅሟል።
3:- በተጨማሪም ወደ ሰቆጣ ሊዘምቱ የነበሩና በዝግጅት ላይ በነበሩ በሰቆጣና በሀሙሲት መካከል በነበሩ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል
