ከአንድ፥ ማህፀን፥ ወጥተው፥
አብረው፥ አክሱም፥ ጽዮንን፥ ተሳልመው
አብረው፥ ቅኔ፥ተቀኝተው፥
አብረው፥ ሰላት፥ ሰግደው
አንድ፥ ላይ፥ አገር፥ አቅንተው
ኦሮሞን፥ አፋሩን፥ ሶማልያውን አስተባብረው
ደቡብኑም፥ ሌላውንም፥ መርተው
ባንድ፥ የውግያ፥ቦታ፥ ላይ፥ሞተው
አንድ፥ ላይ፥ ተቀብረው
አቆዩልን፥ ነፃ፥ ሃገር
ባለ፥ብዙ፥ ህብር
ምንም፥ የስልጣን፥ሽኩቻና፥ መካካድ፥ ብያጣላቸው
አብይና፥ ኢሳያስ፥ ደም፥ ብያቃብዋቸው
አይቀርም፥ መታረቃቸው
ይቅር፥ ለእግዚአብሔር፥ መባባላቸው
ወየላቸው፥ ግን፥ ላጣልዋቸው
ለየግል፥ ስልጣን፥ ጥማቸው
Re: የትግረዋይና፥ የአማራ፥ ጥል፥ የስጋ፥ትል፤
Axumezana wrote: ↑02 Sep 2022, 00:31ከአንድ፥ ማህፀን፥ ወጥተው፥
አብረው፥ አክሱም፥ ጽዮንን፥ ተሳልመው
አብረው፥ ቅኔ፥ተቀኝተው፥
አብረው፥ ሰላት፥ ሰግደው
አንድ፥ ላይ፥ አገር፥ አቅንተው
ኦሮሞን፥ አፋሩን፥ ሶማልያውን አስተባብረው
ደቡብኑም፥ ሌላውንም፥ መርተው
ባንድ፥ የውግያ፥ቦታ፥ ላይ፥ሞተው
አንድ፥ ላይ፥ ተቀብረው
አቆዩልን፥ ነፃ፥ ሃገር
ባለ፥ብዙ፥ ህብር
ምንም፥ የስልጣን፥ሽኩቻና፥ መካካድ፥ ብያጣላቸው
አብይና፥ ኢሳያስ፥ ደም፥ ብያቃብዋቸው
አይቀርም፥ መታረቃቸው
ይቅር፥ ለእግዚአብሔር፥ መባባላቸው
ወየላቸው፥ ግን፥ ላጣልዋቸው
ለየግል፥ ስልጣን፥ ጥማቸው
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49