ደመቀ መኮንን " መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ኹሉንም እርምጃዎች ይወስዳል።" እባካችሁ የዚህ ሰውዬ እና የደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳን ልዩነት አስረዱኝ?
ደመቀ መኮንን " መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ኹሉንም እርምጃዎች ይወስዳል።" እባካችሁ የዚህ ሰውዬ እና የደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳን ልዩነት አስረዱኝ? ለአማራ ወይም ለኢትዮጵያ እንደት ይጠቅማል? የማን ህገ-መንግስት? ደመቀ የሚባል ሰውየ ማንን ወክሎ ነው የሚናገረው? የእራሱን ጥቅም፤ የኦነግ እና የወያኔን ጥቅም ወይም የአማራን ህዝብ? ጉዞ ከ1 እርምጃ ይጀምራል ያባላል። ብዙ ተጉዘናል በእንደዚህ ያለ የተበሳበሰ አካሄድ፤ ከልባቸው የተሰውም ከድል በኋላ በመብራት ተፈልገው እስር ቤት ተጥለዋል( ዘመነ ካሴ ለምሳሌ) አሁንም ያው ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ ነኝ። መቸ ነው ይኸ የደደቢት ህገ-መንግስት ያመጣውን ጦስ ለመደምሰስ እና ለመቀዳደድ የሚባለው? የማን ህይወት የማንን ደደብ ህገ-መንግስት እና ስልጣን ሊያስጠብቅ ነው። አማራ ሆይ! ይህ የአሁኑ መስዋዕትነትህ ትርጉም ያለው ይሁን። ይህ ጦርነት ከድርብ ጥላቶችህ ጋር የምታደርገው ነው። ድጋሜ በደምህ ባርነት እንዳትገዛ - ተጠንቀቅ።
Re: ደመቀ መኮንን " መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ኹሉንም እርምጃዎች ይወስዳል።" እባካችሁ የዚህ ሰውዬ እና የደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳን ልዩነት አስረዱኝ?
Demeke Mekonen served the TPLF agenda well by being the Puppet of TPLF.
He is doing the same thing for The OL F aka OPDO.
He should be shot.
EPDRF / PP = crime family
EPRP 1 - EPRP 2 = ANDM
EPDRF - TPLF= PP
pP is a criminal organization.
He is doing the same thing for The OL F aka OPDO.
He should be shot.
EPDRF / PP = crime family
EPRP 1 - EPRP 2 = ANDM
EPDRF - TPLF= PP
pP is a criminal organization.
Re: ደመቀ መኮንን " መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ኹሉንም እርምጃዎች ይወስዳል።" እባካችሁ የዚህ ሰውዬ እና የደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳን ልዩነት አስረዱኝ?
He is an overtime hardworking TPLF/OLF maid. He is very unlearning. I very well know he is an Amhara, originally both his parents from Bete-Amhara (Wollo), but he does not care about the right of the future generation. And Wollo is in the most in the receiving end. He is more OLF/TPLF than OLF/TPLF like more catholic than the Pope.
He can't talk anymore about the illegal Dedebit constitution that designated Amhara to be exterminated - Amhara is an endangered group because of this illegal constitution. He is talking about it now?!, insane.