የጉራጌ አገር ሽማግሎች ሸንጎ ዛሬ!! ጉራጌ አንድ ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!
በጉራጌ ሴራ የመጨረሻው የሞራል ልዑል ድምጽ የጉራጌ ሽማግሌ ነው! የጉራጌ ባሊቅ ነው! የጉራጌ አንድነት አለት መሰረት የጉራጌ አባቶች ናቸው! ከፈጣሪ በታች!!!
Re: የጉራጌ አገር ሽማግሎች ሸንጎ ዛሬ!! ጉራጌ አንድ ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!
እርስቱ የሚባል ዘር አሰዳቢ ልክስክስ ከጉራጌ ደም ያልተቀዳ የወያኔ ኦሮሙማ ተላላኪ የፖለቲካ ሞት ሞቷል! ከሱ ጋር ያቢይ አህመድ አሻራም ከጉራጌ ተፍቋል! ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!