Natnael Mekonnen
3m ·
ልዩ መረጃ ራያ ግንባር
አሁን የደረሰን የብስራት ዜና በራያ ግንባር የሚገኘው የጠላት ሃይል ባጋጠመው የተተኳሽ እጥረት እጅ ለመስጠት እየተጣደፈ ነው። በራያ ግንባር ቀልዶ መስሎት ውጊያ የከፈተው የጠላት ሃይል 24 ሰዓት ተከታታይ መዋጋት ሳይችል በተተኳሽ እጥረት ምክንያት ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ውስጥ መግባቱን ከግንባር የሚገኙ መረጃዎች እየገለጹ ነው።
አመራሮቹም በሁኔታው እየተበሳጩ ሲሆን ለሳምንት ያዋጋናል ብለን የሰጠናችሁን ተተኳሽ እንዴት በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ትጨርሳላቹ የሚል ቁጣ እያሰሙ ነው። ታጣቂው ወደኋላ የመመለስ ፍላጎት ቢኖረውም ከኋላ ተኩሶ የሚገል ሃይል የተደራጀበት በመሆኑ ክፍተቶችን ካገኘ ለመከላከያ ሃይል እጅ ለመስጠት እንደሚፈልግ ከምንጮቻችን ሹክ የተባልነው መረጃ ያሳያል።
Re: ^^^(((JUST IN)))^^^ልዩ መረጃ ራያ ግንባር:በራያ ግንባር የሚገኘው ኣሸባሪ-ህውሓት የጠላት ሃይል ባጋጠመው የተተኳሽ እጥረት እጅ ለመስጠት እየተጣደፈ ነው!!! WEEY GUUD
ከአላማጣ ከተማ የተዘገበ የድል ብስራት ነው የምጠባበቀው።አላማጣዎች እፎይታ ያገኛሉ ባይነኝ። They deserve it. They are being revenged by TPLF.
tarik wrote: ↑25 Aug 2022, 14:06Natnael Mekonnen