መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
In today's Ethiopia no one more than the Amhara people of Korem- Alamata has been enslaved and is occupied by a genocidal thug. The government sold them down to TPLF and continue to impose upon the an alien identity so as to cut a deal with the Tigre rabid dog, TPLF. Yet, it is the Raya Korem Alamata people that are forced to feed TPLF rag tags and have been exposed to harsh treatment for the TPLF accused them of being Amhara. Being an Amhara for Raya Korem Alamata is a crime. Now, many Amhara Fano from Korem and Alamata are joining the East Amhara Fano force to liberate their cities from the TPLF. Given the raw news coming out of the battle Fano is heading toward Alamata. Expect, Alamata to fully fall in the hands of Fano.
Re: መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
ለዘመን መለወጫ መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ ትግራይ በትላንትናው ዕለት ብቻ በ ሺዎች የሚቆጠሩ ልጆቿን ለሰሜን ወሎ አፈር ገበረች። በ17ኛው ያረጀ ያፈጀ ህዝባዊ ማዕበል ስልት ፋኖን አልፌ እሄዳለሁ እያለ ሲገበገብ የነበረው የወያኔ ኩታራ እንደ ባቄላ ነው እሬሳው መሬት ላይ የፈሰሰው። የለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ፍርጠጣ ይሉ ዘንድ ከዚህ በፊት እንደ ነበረው ፋኖ እና መከላከያ ቃታ አይስቡብንም ብለው ተጀንጅነው ቢገቡም ትናንት ለፋኖ መልካም የመስክ ዕለት ነበር -- እንደ ስንደ ነዶ ጠብጥቦ ጠብጥቦ መሬት ላይ አንጠባጥቦላቸዋል። ግን ይህን የትግራይ እናቶች ማን ይነግራቸዋል? የሰው ልጅ ህይወት ከዶሮ ህይወት በታች የሆነባት ትግራይ አሁንም ገና ዕልቂቱ በመቶ ሺዎች ይቆጠራል። አዎን ትግራይ ውስጥ በጎዳና ላይ ሰው አይገኝም።
Re: መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
ወያኔ ለ3ኛ ጊዜ በዕብሪተኝነት የወሎን ህዝብ በመውረር ድጋሜ የተለመደውን ግፍ ለመፈጸም ጀምራለች። ዕድል ሲገጥማት ዝርፊያውን እና ግፉን ትገፋበታለች፤ ስትመታ እታረቃለሁ ትላለች። መንግስት ነኝ የሚለው አካል ግን ይህን ሁሉ ቁማር የሚጫወተው በወሎ አማራ ህዝብ ምድር ላይ ነው። እጅግ የሚያሳዝነው የራያ ኮረም አላማጣ እና ቆቦ ህዝብ ነው የጦርነቱ በረዶ የሚያርፍባቸው። ይህ ሁሉ ቀልድ እና የድብብቆሽ ጫዎታ ጦርነቱን በሚለኩሱት በትግራይ መሬት ላይ አይደለም - አማራ መሬት ላይ -- ራያ ኮረም አላማጣ።
አሁንም እንደ ልማዷ ወያኔ ስትቀምስ እመለሳለሁ ምሴን አግኝችለሁ ትላለች -ተኩስ አቆማለሁ ብላ ምላ ትገዘታለች። ግን የት አባቷ መሬት ላይ ቁማ ነው ተኩስ የምታቆመው ነው ጥያቄው። ይህ ከሆነ ተወደደም ተጠላም መከላካያ ሰራዊት ወያኔን ከማይጨው ማዶ ማስቆም አለበት። አማራ መሬት ላይ በመቆም የጦርነት የኳስ ሜዳ ሊሆን አይችልም። አሁንም መንግስት ነኝ የሚለው አካል ከአንድም ሶስት አራት ጊዜ በወሎ ህዝብ ላይ ከሰሜን እስከ ደቡን እየተጫወተበት ነው።
አሁንም እንደ ልማዷ ወያኔ ስትቀምስ እመለሳለሁ ምሴን አግኝችለሁ ትላለች -ተኩስ አቆማለሁ ብላ ምላ ትገዘታለች። ግን የት አባቷ መሬት ላይ ቁማ ነው ተኩስ የምታቆመው ነው ጥያቄው። ይህ ከሆነ ተወደደም ተጠላም መከላካያ ሰራዊት ወያኔን ከማይጨው ማዶ ማስቆም አለበት። አማራ መሬት ላይ በመቆም የጦርነት የኳስ ሜዳ ሊሆን አይችልም። አሁንም መንግስት ነኝ የሚለው አካል ከአንድም ሶስት አራት ጊዜ በወሎ ህዝብ ላይ ከሰሜን እስከ ደቡን እየተጫወተበት ነው።
Re: መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
ታድያ እንዳይዋጉ መብራታችውን፣ ባንካቸውን፣ ስልካቸውን፣ ውሃቸውን፣ ኢንተርኔታቸው ልቀቅላቸዋ። መቼም አንተ ጦርነት ካልፈለግህ ይህንን ይዘህባቸው ለምን ጦርነት አረጉ አትልም። መቼም በደንብ አወቀውሃል ዘይት ሲጠፋ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዴት እንደተበርበረ እሲቲ አራት አመት በሙሉ ጤፍ ባይገባለት ውሃ ከውሮሚያ ቢቋረጥበት ቲቪ ቢጠፋበት ብቻ ኡ ይላል ሌላውን ተወውና ግን ይህ በትጌዎች ላይ የምት ስራው ግፍ ምንም አይታይህም አንተ በፍፁም አትመልስም የተጠየቕህውን አብይ መብራቱን፣ ውሃውን ፣ ባንኩን፣ ኢንቴርኔቱ ይልቀቅ ውይስ አይልቀቅ። ካለቀቀ ደግሞ ጦርነት አወጀ ማለት አይደለም ፣ ጦርነቱን ካወጀ ደግሞ ወሎን ያዘ ቅብርጥጥዬስን ምን አመጣው ።
Re: መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
Ethoash
ዐብይ አህመድ ወያኔን ስላሞላቀቃት ነው እንጅ እስከ አሁን የትግራይ ህዝብ እንደ ሌላው ህዝብ አገልግሎት ያገኝ ነበር። በጦርነት እያቀማጠላቸው - ሲሸነፉ አይዟችሁ አንከታተላችሁም፤ አቅም አግኝተው ሲመጡ የውሸት ቁንጥጫ እየሰጠ ነው። እንጅ የትግራይ ህዝብ ሲቸገር ማየት ተፈልጎ አይደለም - በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ምኞት። ጨዋታው የድብብቆሽ በመሆኑ። በዚህ መልኩ ይቀጥላል ወይ? አይመስለኝም።

-
- Member
- Posts: 4280
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
The PM has been trying to signal to TPLF that if they come to the table, Raya, WolQayit and Wag are their to take. All indications are that Jal Abiy is trying to woo TPLF by leaving the job unfinished multiple times and by failing to allocate budget to WolQayit. I am not sure why people expect things to be different this time around.Abere wrote: ↑25 Aug 2022, 10:29መጪውን አድስ ዓመት አላማጣ ከተማ ለማክበር ሽርጉድ በዝቷል። አላማጣ ውዬ መልሸ አላማጣ - የአማረ ኮረፌ ጥሞኝ እንድ ጠጣ።
In today's Ethiopia no one more than the Amhara people of Korem- Alamata has been enslaved and is occupied by a genocidal thug. The government sold them down to TPLF and continue to impose upon the an alien identity so as to cut a deal with the Tigre rabid dog, TPLF. Yet, it is the Raya Korem Alamata people that are forced to feed TPLF rag tags and have been exposed to harsh treatment for the TPLF accused them of being Amhara. Being an Amhara for Raya Korem Alamata is a crime. Now, many Amhara Fano from Korem and Alamata are joining the East Amhara Fano force to liberate their cities from the TPLF. Given the raw news coming out of the battle Fano is heading toward Alamata. Expect, Alamata to fully fall in the hands of Fano.
If TPLF swallows its ego and come to negotiate, the losers are going to be Amhara, Afar and to a certain extent Eritrea in the short term. Underlined on the short term.