Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

The comedian strikes again

Post by Ethoash » 25 Aug 2022, 10:06

the comedian strikes again
Ukraine President, First Lady Pose For Magazine, Not Everyone Impressed
The images featuring the Ukrainian president and the first lady were widely shared on social media platforms and elicited mixed reactions from users.

New Delhi: As Russia continues to strike Ukraine, the Internet is full of visuals from the war-torn nation. But, recently, a different kind of picture from Ukraine caught everyone's attention. President Volodymyr Zelensky of Ukraine has posed with his wife Olena Zelenska for Vogue magazine.
The images featuring the Ukrainian president and the first lady were widely shared on social media platforms and evoked mixed reactions from users.

A portrait of Ms Zelenska appeared on the digital cover of Vogue Magazine. It was shared by the magazine on its official Twitter page
.



እነዚህ ከታች የተዘረዘሩት ኤርትራኖች አጥብቀው ጦርነቱን የሚደግፉ ናቸው ፣ የደፍረታቸው ድፍረት ልክ አንድም ስው ከነሱ በኩል እንደማይሞት አስመስለው ወገኖቻቸውን ሊያሳምኑ ይፈልጋሉ ። ይህ ጦርነት ቢቀስቀስ እንበል እንድ ስው ብቻ ከኤርትራ ፣ ደግሞም እንድ ስው ብቻ ከአማሮቹ በኩል ቢሞት ። ሁሉም ታድያ ምንድነው
አንድ ስው መስዋትነት ስጥተን ሚሊዬን ሕዝብን ስላም ማወረድ ይሻላል ይሉሀል። የሚሉህ ምን እንደሆነ ታወቃላቹሁ የሌላ የሚስኩን ልጁ አንድም ይሁን ሚሊዬንም ይሁን ደንታ እንደማይስጣቸው ነው።። ግን እንበልና ከአብይ በኩል አንድ ስው ብቻ ይሙት ብንል ሁሉም ተላላኪና አጨብጫቢ ያጨበጭባል ግን ያ አንድ ስው የአንተ ልጅስ ቢሆን ቢሉት ፣ አይ ወይይት ይሻላል ጦርነት ምን ያረጋል ይላል። አብይም እንዲሁ ያለመስዋህትነት ድል የለም ይላል። ግን ሴት ልጁን ለጦርነት ደርሳለች እሱዋን ልኮ ልጁን የሚያጣ ቢሆን ወይይቱን ዛሬውኑ ይከፍተው ነበር ማንም አባት የገዛ ልጁን ቢሞት አይፈቅድም ለምን መላው ኢትዬዽያ አትፈርስም ይህንን ነው የዩክሬኑ ኮሚድያን ያረገው የአገሩ ስዎች በጥይት ይቆላሉ እሱ ፎቶ ይነሳል ለሞዴልነት ፣ ምንም ደንታ የወገኖቹ ደም እንደሌለው ያሳያል ይህ የመሪዎች ፈዳላነት ካልገባቹሁ ገና ትቃጠላላቹሁ

HORORO

Abebe

Salam

Roma

Zmeselo

Fiyameta

Pushkin

Cigar

justo

Hawzen

Sesame

Qindubu

Weyaneisdead

TesfaNews

Tembienliberation

Tog Wuchale

Judgement day

Fed up

Ejersa

Followers

Digital Weyne

Abe Abreha

Asmara

Gesgis

Molover

Temt

Sebdoyelen

lice

Roha

Abdisa

Hameddiebweyane

Kuasmeda

Euroland

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: The comedian strikes again

Post by Noble Amhara » 25 Aug 2022, 10:21


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The comedian strikes again

Post by Ethoash » 25 Aug 2022, 11:18

Noble Amhara wrote:
25 Aug 2022, 10:21

my Eritrean Amhara

ሞት ይርሳኝ ስምህን ከኤርትራኖቹ ስም ዝርዝር ባለመጨመሬ።

በአንቺ ቤት ማረሳሳት ሽ ነው የቱርካናን ወንዝ እዚህ የምትዶለው። እኔ ግን በጣም ፍላጎት አለኝ እንዲህ አይነቱ ወይይት ስለዚህ ለቀጥልልህ lake Turkana ሞተ ፣ ኢትዬዽያ ግድብ ከስራች የቱሩካና ሐይቅ ይደርቃል ሲሉ ነበር ። የታባታቸው ኢትዬዽያ ግድቡን ክፍታ ማጥለቅለቅ ነበረባት ፣ ማሩኝ እስከሚሉ ።አንደኛ ሐይቁ ሲስፋ ችግር ሊኖርበት ይችላል ለምን በለኝ ስፋቱ ሳይሆን መታይት ያለበት ጥልቀቱ ነው። ለምሳሌ ከአመታት በፊት ጥልቀቱ እስራ አምስት ሜትር ከሆነ፣ አሁን ደግሞ ስፋቱ ስፍቶ ጥልቀቱ አስር ሜትር ከሆነ ይህ ማለት ሐይቁ እየደረቀ ነው ማለት ነው። እንዳልኩት ስፋቱ ሳይሆን ጥልቀቱ ነው ዋናው ለሐይቁ መድረቅ ወይም አለመድረቅ መልስ የሚስጠው። ይህንን ለምሳሌ ለማስረዳት እንድ ባዶ ብርጭቆ አምጥተህ ውሃ ግማሽ ሙላው ፣ እንግዲህ የውሃ መጠን ግማሽ ብርጭቆ ነው ማለት ነው። ከዚያ ደግሞ አፈር ጨምርበት ግማሽ ብርጭቆ ውሃው ወደላይ ከፍ ብሎ ብርጭቆውን ይሞላል ይህ ማለት ግን ውሃው ሙሉ ብርጭቆ ማለት አይደለም ለምን ከስሩ ብዙ አፈር ስላለ ነው።

ይህንን ከተረዳህ ትሩኪና ሐይቅ ደግሞ ያለው በበረሃ ላይ ስለሆነ የሀፈር ሙሌት ላያጠቃው ይችላል ግን በደንብ መጠናት አለበት ጥልቀቱ ቁርጡን ለማወቅ ። ከዚያ የኦሞ ወንዝ ላይ የደንጋይ ካብ በማረግ አፈሩን አጥሎ ውሃው ብቻ ወድ ትሩካና ሐይቅ ማስገባት ይቻላል። ሁለተኛ አካባቢው ሕዝብ ዝም ብሎ በነፃ አሳ ማስገር ብቻ ሳይሆን አካባቢውን መጠበቅ አለብት ለአካባቢው ተስማሚ የሆኑ ዛፎችን የምግብ ዛፎችን እንደቴምር ዛፍ የመሳሰሉትን መትከል አለባቸው ከዚያም ሲቀጥል ተራራማዎች ላይ ጉድጎድ መቆፈር አለባቸው ለምን ቢባል ጎርፍ ከተራራው ላይ ከተነሳ እነዚህ ባዶ ጉድጎድ ውስጥ ስለሚገቡና ስለሚጠራቀሙ ብዙ አደጋ አያደርሱም ።

ሌላው ትልቁ ቁምነገር የኢትዬዽያ ግድብ አላፊ ስልክ ቁጥር እንዲኖራቸው ያስፈልጋል በጣም አይለኛ ዝናብ በሚመጣበት ግዜ ማረግ ያለባቸው የኢትዬዽያ ግድብ ውሃውን በሙሉ መያዝ እንዲችል ግድቡን ዝጋው በለው መልዕክት ማስተላለፍ አለባቸው የዛን ግዜ ጠቅላላው ውሃ ይያዛል ማለት ነው ጎርፉን ይቀንስላቸዋል ማለት ነው። ሱዳኖችም እንዲህ ቢያረጉ በጣም ጥሩ ነበር ። እነሱ ግን የአባይ ግድብ ውሃውን መገደብ የለበትም ይላሉ ። መገድ እኮ በጣም ሱዳን ውስጥ የማያቋርጥ ዝናብ ሲዘንብ የአባይ ግድብ ተዘግቶ ሙሉ ውሃውን ቢይዝ ከዝናቡ ጋር ተደባልቆ ጎርፍ ባላስከተለ ነበር ይሄው ነው ሁሉ አገር የሚደረገው።

እንደውም ኬን ያዎች ባድ ግድብ ኢትዬዽያ ውስጥ መገንባት አለባቸው ይህ ግድብ ጎርፍ ሲመጣ የተረፈውን ውሃ ለመያዝ ያስችላል። ግን በኢትዬዽያ ግድብ የሚተማመኑ ከሆን የኢትዬዽያ ግድብ በመጀመሪያም ውሃ ስላለው ከመጠን በላይ መያዝ አይችልም ስለዚህ ኬን ያዎች የራሳቸውን ግድብ መገንባት አለባቸው። ሱዳኖችም እንዲሁ ይህ ባዶ ግድብ የሚጠቅመው የአባይ ግድብ ብዙ ውሃ መያዝ ካልቻለ ይህ ባጣ ጠብቀኝ ግድብ ውስጥ የተረፈውን ውሃ ይይዙበታል ማለት ነው።

Post Reply