ጉራጌ ከራሱ ክልልነት የተለየ ማንነትና ድርጅት አይቀበልም! በግፍና በጉልበት የሚጠፈጠፍ ቂጣ ነገ በህዝብ ትግል እናፈርሰዋለን!
የጉራጌ ዞነ ምክር ቤት አባላት የመርጣቸው የጉራጌ ሓብ ነው። ይህ ምክር ቤት የጉራጌ የራሱን ህዝብ ከከዳ ጉራጌ በሴራው ከጉራጌነት ይነቅላቸዋል ። በገንዘብና በማስፈራራት ሺ ግዜ ግፊት በጠነክር ከነገ ጀምሮ ህዝባችን ትግሉን ይጀምራል ። ጉራጌ ክልል ነው! ዛሬ የደቡብ ፖለቲካ ቀውስ መጀመሪያው እንጂ መጨረሻው አይደለም!