አማራ ጠ/ሚ የት ጠፉ ማለት የጀመረው ፓርላማ ከታዩ ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው!!
ልክ ቀድሞ መርዞ ውጤቱን እንዳለወቀ ቡድን አንቀዠቀዣቸው!! አብይ ሁለት ወር ያህል ጠፍቶም ተገርዞ እስኪመለስ ከማስተባበል ሌላ ትንፍሽ አላሉም ነበር!!የአንድ አሸዋ ጠብታ ያህል ሰጥቶ የመቀበል ያልፈጠረበት የእብድ አማራ ፓለቲካ የተገረዘው አብይ ምነም እንደማይጥማቸውና፣ መጀመሪያም ሰርቀው ካስቀመጡት ስልጣን በመንግስት ግልበጣ መገላገላቸው ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ነው!!
Re: አማራ ጠ/ሚ የት ጠፉ ማለት የጀመረው ፓርላማ ከታዩ ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው!!
ከፈተናዎች ብዛት እስቲ ይሁን ተብሎ ህገወጡን አብይንና ፖርቲውን tolerate የማረግ ሁኔታ እንጂ ክልሎችን ከሚጠላ ክልል የወጣ ጠቅላይ ሚንስቴር በመንግስት ግልበጣ እላያችን ቁብ ብሎ፣ ከእብድ ጎረቤቱ ጋር የኩላሊት ገባር እንዲያደርገን እንኳን ለኛ ለጠላትም አንመኝም!!