Re: "ግዜ መስጠት የለብንም፤ ቶሎ አፋጥነን ይሄ ድርድር በአፋጣኝ ደረጃ ይጀመር። ለሁሉም ይበጃል!" አቶ ሌንጮ ለታ
አቶ ሌንጮ ለታ and Dr. Abiy bought the same Turtleneck in the same shop; otherwise this master mind speak the truth .. አባይ ብልጥ ከሆነ ቴሎፎኑን፣ ባንኩንና ኤሌትሪክ መልቀቁ ላይቀር በጌታቸው ነጋ እጅ ተጠምዝዞ ከሚለቅ ። ለምን አሁን ለእተስንበትና ለወርቃማዎቹ ጀግኖቻችን ቴሌፎን ለቀቅ ሁ ብሎ ቢለቅ ይሻለዋል። በተረፈ አብይ የአማሮችን ሊቃወንቶች እስካልስማ ድረስ አብይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ስው ይሆናል ።
በህግ ሰውን መግደል የሚችለው መንግስት ብቻ ነው - አቶ ሌንጮ ለታ | ክፍል 1
ያደግነው በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ስር እየዘመርን ነው! ከድሮው ጃዋር አሁን ያለው ተስማምቶኛል - አቶ ሌንጮ ለታ | ክፍል 2
ወርቃማዎ ጠያቄ
ኦነግ ባንድሪያ ለምን ለጁሐር ተከለከለ
እንዴት የኦነግ ባንድሪያ ተስራ
የትግሬ ብትገነጠልስ
የመሳስሉት ጥያቄ ጠይቃለች በጣም ደስ የሚል ወይይት ነው። መቼም አማሮች የነሱን ብቻ ከመስማት ይህንን ስው መስማትም ይጠይቃል ለመፍረድ ሁሉን ስምቶ ግራና ቀኙን ስምቶ ነው ዳኝነትና ይህንን ታላቅ ሰው ስሙት በጣም ደስ የሚል አነጋገር አለው ልክ እንደአብይ ወሬ አያበዛም ጥምዝምዝ መንገድ አይሄድም በቀጥታ ነው ጥያቄውን ይመልሳል፣ በቃላኡ መንገድ በግልፅ አነጋገር ማንም ስው በሚገባው ሁኔታ ነው የሚናገረውና ስሙት ሳያመልጣቹሁ ኢትዬዽያ የምትፈልገው ስው ይሄ ነውና