አዎ አብይ ሞቶ እዲስ አብይ መጥቶዋል፣ ይህ አዲስ አብይ ከስ ህተቱ ተምሮዋል ሁለተኛ አማራን ላለምከተል ቆርጦ ተነስቶዋል። እክራሪ ግንፈለኞች ይላቸዋል ፣ እነዚህን አክራሪ ሊህቃንን መከተል ማለት ደም ማፋሰስ ይመጣል ስለዚህ እነሱን አልከተልም ብሎዋል ስለዚህ ሞቶ ተነስቶዋል ። አሁን የሚያስፈልገን ውሃ ውሃ ነው ብሎዋል እኔ መቼም አስረድቻለሁኝ ውሃ ከመሬት ለማወጣ መጀመሪያ መሬቱን በዛፍና በሳር መሽፈን ነው አንድ የዝናብ ወቅት ብቻ ይበቃል ውሃን ለመቋጠር ፣፣፣
ከግብፅ ጋራ አብረን እንስራለን ሱዳንም ግብፆችም ወሃቸውን ያገኛሉ ምንም አያስቡ በባብረን እናድጋለን ብሎ በጣም ትላልቅ አሳቦችን አቅርቦዋል ። እስቲ ይህንን ቪድዬ በሙሉ ተመልከቱ እንደው አብይ አይደለም ሌላ አብይ ነው የመጣው ፣
ስለቀይ ባህርን ጉዳይ በደንብ አስረድቶዋል