Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 23 Jul 2022, 01:23
የጊምቢው የአማራ ጅምላ ጭፍጨፋ በዐቢይ አሕመድ አዝማችነት የተካሄደ ነው ስንል ዝም ብለን አይደለም! በወለጋ በአማራ ላይ እየትደረገ ያለው ጭፍቸፋ በአብይ አህመድ/ሽመልስ አዲሳ እየተፈጸመ ለመሆኑ ማስረጃውን የምትፈልጉ ይህን አዳምጡ!!
ይብላኝ እንደ ፋሲል የኔአለም እና ሲሳይ አጌኛ ያሉ ከርሳም ውታፍ ነቃዮች!! የእነዚህን ምስኪን እናቶች እና ህዝጻናት እንባ ወደጎን ትተው ለከርሳቸው እና ለሆዳቸው ብለው ለኦሮሙማ ሽንጣቸውን ገትረው እየተከራከሩ ላሉት ከርሳሞች!!
Please wait, video is loading...