ጠለፋ ህጋዊ ጋብቻ ነዎይ? ወልቃይት እና ራያ የወያኔ የጠለፋ ጋብቻ ሰለባዎች ናቸው። Marriage by Abduction is a Punishable Crime.
በመጥለፍ የተደረገ ማንኛውም የግዳጅ ጋብቻ ህገ-ወጥ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ወንጀል ነው። ጠላፊው እጅ ከፍንጅ ከተያዘ የተጠለፋችው ሴት ወደ ወላጅ ቤተሰቦቿ ትመለሳለች፤ ወንጀለኛውም በህግ ቁጥጥር ስር ይውላል ከዚያም ባለፈ ለዚህ ጥቃት ሰለባ ለሆነችው ሴት የሞራል ካሳ ብቻ ሳይሆን ለደረሰበት የጉልበት፤ የጊዜ፤ የወሲብ ብዝበዛ፤ ስለ ተጨናገፈው የወድፊት ብሩህ ተስፋዋ ጠላፊው ወንጀለኛ በእጁ ከሚገኘው ተንቀሳቃሽ ይሁን ቋሚ ሃብት እንድ ከፍል ያስገድዳል።
የትግራይ ወያኔ የሁመራ፥ወልቃይት እና ራያን ህዝብ በአፈሙዝ በማስገድድ እና በማታለል በጠለፋ ህገ-ወጥ ጋብቻ ሲበዘብዛቸው፤ ሲያሰቃያቸው፤ ዘር ማንዘሩን ከሽሬ፤አድዋ፤አክሱም ወዘተ በማጓጓዝ በእነርሱ ላይ መደብ ሰርቶባቸው ቢኖርም ከጠለፋው ገመድ ለማምለጥ ለበርካታ አመታት ታግለዋል። ይህ ዛሬ ወያኔ የፈሳች ዝንጀሮ ይመስል መቀሌ ተከርቸም እንድገባ ያደረጉት የወልቃይት፤ሁመራ እና ራያ ጀግኖች ከዚህ የጠለፋ ስቃይ ለማምለጥ ያደረጉት የበርካታ አስርት አመታት ትግል ውጤት ነው።
It is laughable the offender Tigre-thugs are salivating again. But the fact of the matter is there will not be anymore abduction, it is over. የወልቃይት ሁመራ እና ራያ ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ አይነኬ ነው - መሬቱም ሰውም አማራ ነው።