Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Digital Weyane » 21 Jul 2022, 09:16

አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል! :roll: :roll:

Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week

Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.

Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.

Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Meleket » 21 Jul 2022, 10:04

ዜናውን ከሰማን ቆዬን! viewtopic.php?f=2&t=300029:mrgreen:

በርታ የኛ ጀግና Digital Weyane!
:lol:
Digital Weyane wrote:
21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Digital Weyane » 21 Jul 2022, 12:14

አታዮ Meleket/yabello እንቃዕ ንስኻስ ናይና ሆንካ። እንቃዕ አው ስግር መረብ ሆይንና ንቐንአልካ የኾንካ። :roll: :roll:
አታዮ ኡዛ ኡኖና ትግራይ ኽንዳይ ይቑንጁ ዕድላ፣ ዘዝወለደቶ ጁንታ ማዳበሪያ ዝኾነላ። :roll: :roll:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Zmeselo » 21 Jul 2022, 13:13

Foreign soldiers flocked to Ukraine after Russia invaded. Five months on, the fighting is taking a heavy toll.
https://www.nbcnews.com/news/world/ukra ... -rcna39268

___________

1st Boris Johnson, now this guy! :lol:

Italian PM Mario Draghi resigns after attempt to salvage coalition fails
https://www.theguardian.com/world/2022/ ... tion-fails

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Meleket » 22 Jul 2022, 04:08

መቼም ላቭሮቭ፡ ጦቢያ ገብተው ሸዋ ደርሰው ሲያበቁ፡ ወደ የታላቁ የፑሽኪን ሃገር ከዚያም ኣልፎ ወደ የታላቁ ተራ ካድሬ የ Digital Weyane ሃገር ጎራ ሳይሉና ሳይጎበኙ፡ እንደ ዶ/ ኣብዪም በለስ ሳይገምጡ እንደማይሄዱ እንገምታለን። ዋ ኣለበለዚያ ሩሲያን በዩኤን ስብሰባዎች ካፍሪካ ድምጽ እንዳታገኝ አድርገን ነው የምንቀጣት፤ ኧረ እንዲያውም ለፑሽኪን የሰራንለትን ሃውልትም እናፈርሳለን። ብላችሁ በመዛት እንዳትስቁን እንጂ፡ የኛ ማፈሪያዎች እነ እንቶኔ! :mrgreen:

Digital Weyane wrote:
21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል! :roll: :roll:

Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week

Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.

Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.

Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Digital Weyane » 22 Jul 2022, 07:58

ኡኛ የመሃልና የመስመር ወያኔ የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይተ ሰርጌ ላቭሮቭ ጤግሮስን ከጎበኙ ትግራይን ኡንደጎበኙ አድርገን ነው የምንቆጥረው። ማን ከማን ያንሳል! :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23874
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Fed_Up » 22 Jul 2022, 08:05

:P ፋሕ ኢላ!! :lol:

አበጥሮ
አንጠርጥሮ
እንደ ገስብስ ቆልቶ
አሽቶ
የተኩላ ለምዱን እስውልቆ
አቆመው እርቃኑን.. በወሸላው አንቆ
በእውቀት ልቆ

የታባክ!!

እንደ ወንፊት አንጠርጥሮ ማንነትህን ቀስ ብሎ አወጣው:: ዲጂታል ወያኔ ከአይተ መለከት የላቀ የጭንቅላት IQ እንዳለው አስመስክሯል::

Case closed!!! Next?

ነገር እንዳ አጋመ
Meleket wrote:
22 Jul 2022, 04:08
መቼም ላቭሮቭ፡ ጦቢያ ገብተው ሸዋ ደርሰው ሲያበቁ፡ ወደ የታላቁ የፑሽኪን ሃገር ከዚያም ኣልፎ ወደ የታላቁ ተራ ካድሬ የ Digital Weyane ሃገር ጎራ ሳይሉና ሳይጎበኙ፡ እንደ ዶ/ ኣብዪም በለስ ሳይገምጡ እንደማይሄዱ እንገምታለን። ዋ ኣለበለዚያ ሩሲያን በዩኤን ስብሰባዎች ካፍሪካ ድምጽ እንዳታገኝ አድርገን ነው የምንቀጣት፤ ኧረ እንዲያውም ለፑሽኪን የሰራንለትን ሃውልትም እናፈርሳለን። ብላችሁ በመዛት እንዳትስቁን እንጂ፡ የኛ ማፈሪያዎች እነ እንቶኔ! :mrgreen:

Digital Weyane wrote:
21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል! :roll: :roll:

Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week

Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.

Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.

Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Meleket » 22 Jul 2022, 08:14

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከዛሬ ጀምሮ የተከበሩ ኣቶ Fed_Upን እንደ የሬሞርኬዎች ሬሞርኬነቱና የተዋጣለት የአጃቢዎች አጃቢነቱ እውቅና ሰጥተነዋል! :mrgreen:

ፋሕ ኢላ እንተልያ ከምዡዪ ገቢርና ክንጥርንፋ እምበር!
:mrgreen:
Fed_Up wrote:
22 Jul 2022, 08:05
:P ፋሕ ኢላ!! :lol:

አበጥሮ
አንጠርጥሮ
እንደ ገስብስ ቆልቶ
አሽቶ
የተኩላ ለምዱን እስውልቆ
አቆመው እርቃኑን.. በወሸላው አንቆ
በእውቀት ልቆ

የታባክ!!

እንደ ወንፊት አንጠርጥሮ ማንነትህን ቀስ ብሎ አወጣው:: ዲጂታል ወያኔ ከአይተ መለከት የላቀ የጭንቅላት IQ እንዳለው አስመስክሯል::

Case closed!!! Next?

ነገር እንዳ አጋመ
Meleket wrote:
22 Jul 2022, 04:08
መቼም ላቭሮቭ፡ ጦቢያ ገብተው ሸዋ ደርሰው ሲያበቁ፡ ወደ የታላቁ የፑሽኪን ሃገር ከዚያም ኣልፎ ወደ የታላቁ ተራ ካድሬ የ Digital Weyane ሃገር ጎራ ሳይሉና ሳይጎበኙ፡ እንደ ዶ/ ኣብዪም በለስ ሳይገምጡ እንደማይሄዱ እንገምታለን። ዋ ኣለበለዚያ ሩሲያን በዩኤን ስብሰባዎች ካፍሪካ ድምጽ እንዳታገኝ አድርገን ነው የምንቀጣት፤ ኧረ እንዲያውም ለፑሽኪን የሰራንለትን ሃውልትም እናፈርሳለን። ብላችሁ በመዛት እንዳትስቁን እንጂ፡ የኛ ማፈሪያዎች እነ እንቶኔ! :mrgreen:

Digital Weyane wrote:
21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል! :roll: :roll:

Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week

Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.

Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.

Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Meleket » 22 Jul 2022, 08:33

"ላቭሮቭዋ ላቭሮቭዋን" የሚለውን ግጥም በጣም በሚመስጥ መልኩ እንዳዜምከው ኣድናቆታችንን ለመግለጽ ያህል ነው፡ የኛው ተራ ካድሬና የነ እንቶኒት ሪሞርኬ Digital Weyaneዋ! :mrgreen:

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በአዛዜምህ ምንኛ እንደተመሰጥን ለመግለጽም ነው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። የሬሞርኬዎች ሬሞርኬ የአጃቢዎች ኣጃቢ Fed_Upም በአስተሳሰብህ ምጥቀት እጅግ እንደተገረመም ልንገልጽህ እንወዳለን።
:mrgreen:
Meleket wrote:
22 Jul 2022, 03:49

ሰሞንኛው "ኤርትራዊ" ግጥም፡ ዜማ በDigital Weyane :mrgreen:

ላቭሮቭዋ ላቭሮቭዋ፣ :mrgreen:
ኢጦብያ ምስ ከድኩም ምስ ኣተኩም ሸዋ፣
ኤልትራ'ዶ ኪዱ ናብታ ምድረ ጭዋ፣
ነታ በለስ ዓደዪ 'ክትገምጥዋ'፣
እታ 'ሸግርኒዋ'፣
ክትመጸኩም ዲያ ክትከድዋ?!?
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
17 Jul 2022, 16:44

📸 Michael Tewelde

እንዴት ነው ነገሩ፡ ላቭሮቭ እንደ ዶ/ር ኣብዪ የሸግርኒ በለስ መግመጥ ኣላማረው ወይስ ነገሩን በምሥጢር መያዛችን ነው? :mrgreen: የዓለም፣ ዓይኖች በሙሉ እንደሆን "ሸግርኒ" ላይ ናቸው፡ የላቭሮቭን በለስ ኣገማመጥ ለመታዘብ። ትንሽ እንዝናና እንጂ። :mrgreen:

Digital Weyane wrote:
22 Jul 2022, 07:58
ኡኛ የመሃልና የመስመር ወያኔ የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይተ ሰርጌ ላቭሮቭ ጤግሮስን ከጎበኙ ትግራይን ኡንደጎበኙ አድርገን ነው የምንቆጥረው። ማን ከማን ያንሳል! :roll: :roll:

Cigar
Senior Member
Posts: 12407
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Cigar » 22 Jul 2022, 09:15

I predict that Nancy Pelosy or any other USA official won’t dare to visit Taiwan as USA Taiwan official policy representative.
After the warning from the Dragon, she will cancel the visit.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።

Post by Digital Weyane » 22 Jul 2022, 11:31

ኡቱ ተጋሩ አቦታትና እና አባሓጎታትና ላብ ኤርትራ ተሰዲዶም አው አፃድፍ ድርፎ ኻም አህባይ ማዓንኮሮም ብእሾኽ እላተለብለቡ ዝቖልብዎ ልነበሩ በለስ አውዙይ ሕዚ እዋን አቢይ አሕመድ ክበልዖ ክንርኢ እንከለና ብንዴት ደምና ይፈልሓና፣ ኻም አድጊ የንገርግረና፣ ጆ ባይደን ኡኡኡይ ኢልና ኻም ነእውይ ይገብረና። ነዙይ ዝወረደና ግፍዒ ፍትሒ ክህቡና ላይ መሃልና ላይ መስመር ጋዋኑ ብህፁፅ ኻይዋዓሉ ኻይሃረሱ ይፍረዱና ንብል። :roll: :roll:

Post Reply