Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ነፍጠኞች ወንድ አሰልፈው የብር ሜዳልያ አገኙ

Post by Thomas H » 21 Jul 2022, 08:49

አረ ነፍጠኞች ትንሽ እፈሩ ! ለምን ሕግ አታከብሩም ? ይሄንን ጠብደል አሁን ሴት ነው ስትሉ አታፍሩም ?

Abere
Senior Member
Posts: 15498
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ነፍጠኞች ወንድ አሰልፈው የብር ሜዳልያ አገኙ

Post by Abere » 21 Jul 2022, 10:38


አይ ቶማስ:-

እስኪ ከአትሌቶች የቆንጆዎችን ስም አንድ ሁለት በል? አትሌቶችን እግራቸው ነው ቆንጆ - ገባህ። :mrgreen: እግር እግራቸውን ብቻ ተመልከት። ደግሞ ኃይሌ ገብረስላሴን ጥምድ አድርገህ ይዘኸዋል። ምን በደለህ? እንደ ዐባይ ወልዱ የትግራይ ፕሬዚደንት ሁኖ ቤተሰቦችህን አልበደለ :mrgreen: - የፈረንጅ ብር በእግሮቹ አምጥቶ የስራ ዕድል በፈጠረ።


Post Reply