Re: ጎቲቶም ገ/ስላሴ ኤቦ ኤቦ ላንቺ!! ማራቶንን ላበበ ቢቂላ የመለሳችሁ ግነኑ ንገሱ!!!
ጎቲቶም ከ42 ኪሎ ሜትር ሩጫ በኋላ የመጨርሻውን 1 ኪሎ ሜትር በማራቶን ፍትነት ሳይሆን በ5 ሺ ሜትር ፍትነት ዘጋችው ። ሩጫ ለሚያውቅ ሰው ይህ እጅግ አስደናቂና አስፈሪ ማራቶን ሩዋጭ ያደርጋታል ። እጹብ ድንቅ። ይህ ነው የሩጫ የመጨረሻው ችሎታ መዝጊያውን በሌላ ፍጣን ሩጫ መዝጋት ! This is called changing the game on your opponent! The last KM was not a marathon race, but 5000 meter race! That is the secret of winning runners! Gotytom is also beautiful form runner. She is exactly like Yalemzerf who is a 1/2 marathon specialist. All in all, የደራርቱ ቱሉ ልጆች እያበቡ ነው!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!

ለዚህ ትንተናዬ መልሱን በልጅቷ ታሪክ ዊኪፒዲያ ላይ አገኘሁት ። ጎቲቶም ከ14 አመቷ ጀምራ እስከ 2021 የ3000 እና 5000 ሜትር ሚድል ዲስታንስ ሯጭ ነበረች ! ለዚህ ነው ዛሬ ማራቶንን በ5000 ፍጥነት የዘጋቸው !
https://en.wikipedia.org/wiki/Gotytom_Gebreslase