Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ።በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ኦሮምኛ ተናጋሪ በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን ነበር

Post by Union » 16 Jul 2022, 23:58

አሁን እንግዲህ በየአቅጣጫው ሰው በላውን አውሬ ኦነግን አፈር ለማስገባት ያላኮበኮበ የለም። ዘመነ ካሴም በግልፅ ህዝብን ሰብስቦ እያወያየ በየቦታው ጎምለል ጎምለል እያለ ነው። ከዘመነ የባሱ ፋኖዎች ደግሞ አብይን እያሸኑት ነው። ይቺ ነች ጫወታ አለ! :lol: :lol: :lol:
Last edited by Union on 17 Jul 2022, 00:25, edited 2 times in total.

Union

Re: ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ። በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ገበሬዎች በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን ነበ

Post by Union » 17 Jul 2022, 00:04

የሱማሌው ፕሬዘደንት ኬንያ ዛሬ ገብቶ የኬንያውን መሪ አንቦቅቡቆ የሱማሌ ዜጎችን ኬንያ ውስጥ አነጋግሮ አብይን አሸንቶ ሙስጠፌን አይዞህ እያለ ናይሮቢ ውስጥ ይንፈላሰስልኝ የለ እንዴ። ኢሳያስ ባለጌ ነው። እና ነገሩ አብይ ዳይፐሩን በመቀያየር ተጠምዷል :lol:

Union

Re: ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ። በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ገበሬዎች በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን ነበ

Post by Union » 17 Jul 2022, 00:12

አብይም የዛሬ ወር ገደማ ወደ ሱማሌ ለምርጫው ምረቃ ሄዳ በሱማልኛ ቲኒሽ ንግግር ቢጤ አድርጋ "ሱማሌ ሱሴ" ምናምን ብላ ፎግራ መጥታ ነበር። ግን ባለጌው ኢሳያስ "ኢትዮጵያ ሱሴ" ብላ ኢትዮጵያዊያኖችን ለመሸወድ እንደሞከረች ለሱማሌው መሪ አስመራ አስመጥቶ ሹክ አለዋ። ኢሳያስ እንደሆነ ነብሱ አይማርም። :lol:

Union

Re: ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ።በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ኦሮምኛ ተናጋሪ በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን

Post by Union » 17 Jul 2022, 00:27

የተፈናቀሉት ኦሮሞ ብሄር አባሎች እንዳሉት ከብቶቻቸው በድርቅ እየሞቱ ባለበት ሁኔታ ንብረታችን ተዘርፎ መፈናቀላችን አግባብ አይደለም ብለዋል።

Post Reply