የሰማይ ስባሪ ሚካክሉት የኦሮሞ ሊቦችስ ለምድን ነው ማይነኩት? አባዱል ገመዳኮ አሁንም ይቢይ እጅግ ታማኝ አማካሪ ነው! እነ ግርማ ብሩስ ይህን ሃብታቸው እንዴት አካበቱ?
https://www.un.org/internal-displacemen ... ssa-gutile
Re: ምትኩ ካሳ ጉቲሌ፣ ግዙፉ የሲዳማ ሌባ፣ የብልጽግና ምንነት ምልክት ማነው?
በጎሳ ፖለቲካ የተጨማለቀ አስተዳደር ፍትሁም ጎሳዊ ነው ፤ ይህ አሁን የጉበኝነት ጦስ ተደርጎ እንዲጋለጥ የተደረገበት ምክንያት በምንም ምንም ምክንያት ይሁን ከአሳ ነባሪ የኦሮሞ ጎበኞች ጋር ተጧጥሞ መስራት አቅቶት ተከላካይ አጥቶ ነው ለጦስ የቀረበው ፡፡ የፖለቲካ እንጂ የፍትህ ሽታ የለውም፡ ይህ ስል ይሄ ሰውዬ የተከሰሰበትን በሞላ እንዳደረገ ተጠራጥሬ አይደለም እነ አባዱላን እመሀል አስቀምጦ የደቡብን ፖለቲካ እያመሱ እዳር እዳር ያለውን ለትርኢት አውጥቶ ማሳየት የፖለቲካ ችብቸባ እንጂ የፍትህ ስርአቱን ሸንካላነትን ሊደብቅ አይችልም ፡
Re: ምትኩ ካሳ ጉቲሌ፣ ግዙፉ የሲዳማ ሌባ፣ የብልጽግና ምንነት ምልክት ማነው?
በጣም ትክክል! አሁን ብዙ ቦታ ለምን ህዝቦች እንዲጋጩ ይደረግ እንደ ነበርና በወንድማማች ሕዝቦች መሃል ሰላም እንዳይኖር የብልጽኛ ካድሬዎች ለምን ሌት ተቀን እንደ ሚሰሩ ይህው አንዱ ሃቅ ወጣ! ፖለቲካ ሳይሆን ገንዘብ ነው። ለዚህ ትልቁ ምሳሌ የመቃንና ማረቆ ግጭት ነው ። የፒፒ ፓርቲ ካድሬዎች ስለነበሩ የሚፈጥሩት መፍትሄ ሁሉ አጥቶ መጨረሻ ላይ ያገር ሽማግሎች ብልጽግናን አግልለው እራሳቸው ፈቱት ። ሕዝብ ማፈናቀል ንግድ ነው።TGAA wrote: ↑14 Jul 2022, 00:31በጎሳ ፖለቲካ የተጨማለቀ አስተዳደር ፍትሁም ጎሳዊ ነው ፤ ይህ አሁን የጉበኝነት ጦስ ተደርጎ እንዲጋለጥ የተደረገበት ምክንያት በምንም ምንም ምክንያት ይሁን ከአሳ ነባሪ የኦሮሞ ጎበኞች ጋር ተጧጥሞ መስራት አቅቶት ተከላካይ አጥቶ ነው ለጦስ የቀረበው ፡፡ የፖለቲካ እንጂ የፍትህ ሽታ የለውም፡ ይህ ስል ይሄ ሰውዬ የተከሰሰበትን በሞላ እንዳደረገ ተጠራጥሬ አይደለም እነ አባዱላን እመሀል አስቀምጦ የደቡብን ፖለቲካ እያመሱ እዳር እዳር ያለውን ለትርኢት አውጥቶ ማሳየት የፖለቲካ ችብቸባ እንጂ የፍትህ ስርአቱን ሸንካላነትን ሊደብቅ አይችልም ፡
አሁን ይህ የሲዳማ ሌባ ለመስዋዕትነት የቀረበው ከሲዳማና የደቡብ ፖለቲካ ጋር ተያይዞ ነው ። የደቡብ ክልል ዋና ከተማ አሁንም ሲዳማ ነው። ሲዳማ ውጡልኝ እያሉ ነው ። አቢይ ግዜ ስጡኝ ደቡብን በሌላ ካርታ እስከ ምሸነሽን ብሏል ። ይህ ባለ ሃብት ሌባ በዚህ ጉዳይ ይመስለኛል ቃሊቲ የተላከው ። ልክ እንደዚህ እያሰፈራራ ነው አቢይ እነዚህን የደቡብ ካድሬዎች ሕዝባቸውን እንዲሸጡ የሚያያስቦካቸው!
ይህም ሆነ በሌብነት የተጨማለቀው የጎሳው ከበርቴ ጉዳይ እዚም እዛም እይፈነዳ ነው። አንድ ትልቅ የኦሮሞ አሳ እስከ ሚታሰር ድረስ ሁሉንም በት ዝ ብት መከታተል ነው።