It is a well known fact that the Ethiopian government and PP are highly infected by corruption and it is going to need a major overhaul to control it. Let us hope the below arrest is not a politically motivated one to selectively attack individuals as it has been the norm since the TPLF/ EPRDF time .
https://addisstandard.com/newsalert-fed ... orruption/
Re: The up-hill task of fighting corruption at it's source!
እኔ ከዚህ በፊት ሚሊዬን ግዜ ተናግሬያለሁን ጉቦን የምታጠፋው ጥሩ ደሞዝ በመክፈል ብቻ ነው።፣Axumezana wrote: ↑13 Jul 2022, 07:18It is a well known fact that the Ethiopian government and PP are highly infected by corruption and it is going to need a major overhaul to control it. Let us hope the below arrest is not a politically motivated one to selectively attack individuals as it has been the norm since the TPLF/ EPRDF time .
https://addisstandard.com/newsalert-fed ... orruption/
ይህንን ስል ምድረ አማራ ደሞዝ ክፍያ በአገሪቱ አቅም መሆን አለብት ብለው እሪ ይላሉ። ታድያ ያለው አማራጭ በድብቅ በጉቦ ደሞዙን ማስተካከል ነው። እሱን ብታወጣው ሌላው ቢመጣ ያው ነው በተሀምርም ሊታቆመው አትችልም
አንድ ጉቦኛ አምስት ሺህ ብር ብሎ አንድ ሚሊዬን ብር ሊያከስርህ ይችላል። ስንቶች ናቸው ወረቀት ሳያልቃላቸው በጅቡት ወድብ ላይ ገንዘባቸውን የሚበሉት አሁን ማ መንግስት ብልጥ ሆኖ ደረቅ ወደብ የሚሉት ነገር አምጥቶዋል ብሆንም የመንግስት ስራተኞች በደሞዝ ጭማሪ ካልተካሱ ሌላው ቤት በቀላሉ መስጠት ነው በባንክ ብድር በስላስ አመት የሚከፈል እንግዲህ አንድ ተራ የመንግስት ስራተኛ አስር ሚሊዬን ብር አገኘ ማለት ነው ፣ታድያ ይህን እንዳያጣ ስላሳ አመት በቅንነት ይስራል ማለት ነው።