Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግሬዎች ዐፄ ምኒልክ እና ዐፄ ኃይለ ሥላሤን ሺ ዓመት ንገሱልን ከሚሉበት ጊዜ ላይ ደረሱ - ይቅር በሉን ደጋጎቹ ንጉሰ ነገስታችን።

Post by Abere » 12 Jul 2022, 11:13

ትግሬዎች ዐፄ ምኒልክ እና ዐፄ ኃይለ ሥላሤን ሺ ዓመት ንገሱልን ከሚሉበት ጊዜ ላይ ደረሱ - ይቅር በሉን ደጋጎቹ ንጉሰ ነገስታችን።

The reality is implied
ውሸቴን ነው እንጅ ፡ እንድህ ስግደረደር፥
ለዐፄ ኃይለ ሥላሤ ውሃ ሽጨ ልደር።

Ethiopia had been decent home for Tigres to live, work, build wealth in every corner of the country during the Emperors era.