Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch! ሰበር ዜና : የኮንዶሚኒየም ዕጣ መጭበርበሩ ተደረሰበት! ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን አልለቅም አለች

Post by Thomas H » 13 Jul 2022, 21:34




Housing in Addis Ababa
·
የ40/60 እና 20/80 እጣ
እጣው ውስጥ መካተት የነበረባቸው የነዋሪዎች ብዛት 79 ሺህ
እጣው ውስጥ የተካተቱ የሰው ብዛት 172 ሺህ
ልዩነት = 93 ሺህ ሰው
በልዩነቱ የተሰበሰበ የገንዘብ መጠን ሲሰላ (አንድ ሰው ስሙ እጣ ውስጥ እንዲገባለት 200ሺህ ብር እንደከፈለ እየተገለጸ ነው)
200 ሺህ * 93,000 = 18.6 ቢሊየን ብር...
ከእዚህ ትልቅ ሙስና ጀርባ ያለው ትልቅ እጅ የማነው? አበደች ደደቤ


Post Reply