ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
በነገራችን ላይ ልብ በሉ በኢትዮጵያ ያሉት 86 ጎሳዎች እያንዳንዳቸው የራሳቸው መለያ የጎሳ ልብስ አላቸው! ጉራጌ ብቻ ነው የጎሳ መለያ ልብሱን በአረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ጥልፍ ሰርቶ እንደ ጎሳ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ለብሶ የሚኖር !!! ዬቦ ለህዝባችን! ጉራጌ ክልል ነው!! የቀረውን እርሱት!!!
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
ታላቁን ጉራጌ፣ ደጉ ጉራጌ፣ ፍቅር የሆነው ጉራጌን ክልልነት መብቱን እንዴት ይነፈግ?
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
What is wrong with this stup!d gurage? All people are gurage?
So Zinash is gurage?
This is madness.
So Zinash is gurage?
This is madness.
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
Horror is crazy. He lost his mind.
Soon, there will be no such thing called Guraghie as it will be swallowed (willingly) by Oromuma.
Tadiwos Tantu vs Berhanu Nega explains the reality on the ground.
Soon, there will be no such thing called Guraghie as it will be swallowed (willingly) by Oromuma.
Tadiwos Tantu vs Berhanu Nega explains the reality on the ground.
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
Selam/
አንተም እንደ ቀሩት ሰዎች የተጻፈውን ሳታነብ መደገፍና መቃወም ጀመርክ? ያሳዝናል? ቪዲዮውን ከፍተህ ቀዳማዊት ዝናሽ ት/ቤት ስታስመርቅ የለበሰችውን አይተሃል? ምንድን ነው የምትመስለው? ጥላቻ ማለት እንግዲህ ይህ ነው? ህሊና ካለህ ቪዲዮውን ከፍተህ ተመልከተው። Abaymado, Right, Educator, union የሚባሉት ወያኔዎች ምንም ቢሉ ጉዳዬ አይደለም።

የዝንዬን ቢሮ በደን አድርገህ ፈትሽ። እባብ አለ -የሚበር እባብ።
እኔ የምለው ጠንቋይዋ ነብይ ያለችው ዝናሽ ከአንተ ጋር አልተደመረችም ነው ወይስ ሰይጣን ከቢሮዋ ተደብቋል ነው ወይስ ቀዳማዊት እባብ አለ ማለቷ ነበር። የጉድ አገር!
እኔ የምለው ጠንቋይዋ ነብይ ያለችው ዝናሽ ከአንተ ጋር አልተደመረችም ነው ወይስ ሰይጣን ከቢሮዋ ተደብቋል ነው ወይስ ቀዳማዊት እባብ አለ ማለቷ ነበር። የጉድ አገር!
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
Forget about the video link & just explain to me what the above statement of yours means.በነገራችን ላይ ልብ በሉ በኢትዮጵያ ያሉት 86 ጎሳዎች እያንዳንዳቸው የራሳቸው መለያ የጎሳ ልብስ አላቸው! ጉራጌ ብቻ ነው የጎሳ መለያ ልብሱን በአረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ጥልፍ ሰርቶ እንደ ጎሳ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ለብሶ የሚኖር !!!
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
This is exactly what I mean - "በነገራችን ላይ ልብ በሉ በኢትዮጵያ ያሉት 86 ጎሳዎች እያንዳንዳቸው የራሳቸው መለያ የጎሳ ልብስ አላቸው! ጉራጌ ብቻ ነው የጎሳ መለያ ልብሱን በአረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ጥልፍ ሰርቶ እንደ ጎሳ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ለብሶ የሚኖር" Kair!
Re: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ ጉራጌ ሴት በጣም ያምርብሻል! ግን አደራ የከለስተር ቦምብ ግፍ መጠቀሚያ እንዳትሆኚ! የጉራሴ ሴት የራሷ ክልል ትፈልጋለች! እንዳትረሺ!!!
That is absolutely wrong.
Horus wrote: ↑09 Jul 2022, 23:31This is exactly what I mean - "በነገራችን ላይ ልብ በሉ በኢትዮጵያ ያሉት 86 ጎሳዎች እያንዳንዳቸው የራሳቸው መለያ የጎሳ ልብስ አላቸው! ጉራጌ ብቻ ነው የጎሳ መለያ ልብሱን በአረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ጥልፍ ሰርቶ እንደ ጎሳ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ለብሶ የሚኖር" Kair!