ምሳሌ ይናገር በ ፓርላማው ውስጥ አንዲት ወልዬ ወይም ጎጃሜ እንደተናገራችው፣ ትግሬዎች ደሴ ደርስው በአጭር ግዜ መንግስት ማስመለስ ከቻለ ። ለምን አሁን ሽኔንና ቄሮን በትንሽ ቀናት አይደመስ ሳቸውም ስላም እንድናገኝ።
ተመልከቱ ይህንን አስተሳስብ ፣ ይህ ንጝግር ያስማችው መንግስት የማንን ጎፈሬ ሲያጎፈር ነው እነዚህ ግድያዎች የተፈፀሙት እንዴት መንግስት እካል አላወቀም ፣ ብሎ ከጠየቀው በኋላ የተናገረችውን ነው የምለው።
ለምሳሌ ኤርትራኖች ትግሬዎች ፣ ወይኔዎች ካልጠፉ በፍፅም ኢትዬዽያ ስላም አታገኝም አለ ወደል ኤርትራዊ የምናቀረው አቶ ሲጋራ ግን አቶ ሲጋራ የማይነግርህ ትግሬዎችን ስትወጋ እነሱ ጭኮ ይዘዋል ዝም ብለው ይወጋሉ ወይ፣ ስለዚህ እንዲህ የሚሉትን እብዶች ዝም ማለት ነው።
ቀጥል አቶ አቡዋራው ምን ብሎ ጥሩ አሳብ አቀረበ አብይ ሼንና ወያኔን ካልጨረስ ስላም አናገኝም ፣ በድጋሚ እንዲህ አባባል የጥፋት መልክተኛ መሆኑን አረጋግጥ ለምን ብትለኝ ይህ ቡዳ አማራ ፋኖን ብናጠፋ ስላም እናገኛለን አይልህም ፣ ግን በሱ ስም ትግሬዎችን እንድትወጋለት ነው የሚፈልገው
ግን ኦሮሞች ወይም ትግሬዎች አማራን ፋኖን አጥፋ አይሉህም ፣ የሚሉህ በስላም ወይይት አርገህ በድርድር ስላምን አምጣ
አሁን እኛ ምን ይጎደናል ግብረፂዎን ትግሬን ቢመራ
እሁን እኛ ምን ይጎደናል ጁሀር ኦሮሞን ቢመራ
የቄሮ ችግር አማሮች ከሆኑ ፣ አማሮችን አወጥተህ የሆነ ቦታ አስፍራቸው ለምሳሌ ደቡብ ወይም ጉራጌው መሬት ከስጡዋቸው ባጀት ቢሊዬን ብር በአመት ጨምርላቸው ፣ ለመጡትም ከተማ ስርተህ ጉራጌን አሳድጋት በጦርነት የምታወጣውን በንዶሚኒየም አጥፋው ለምሳሌ አምሳ አምሳ ሼር አርገው መቶ ኮንድሜዬም ከተስራ አምሳውን ለጉራጌዎች ነዋሪዎች አምሳውን ለተፈናቃዬች ብታረገው ማደግ እና ስላማዊ ክልል ማደግ ለሚፈልጉ ገንዘቡን ማፈስ ስ ነው እንጂ ጦርነት ከቄሮ አርግ ታድያ ይህ እንዴት ስላም ያመጣል።
እንደነገርኩህ ወጥተህ አዋጅ አርግ ማንኛውም ቀበሌ ፣ ማንኛውም ክልል እነዚህን ተፈናቃዬች ለመቀበል ለሚፈልግ ሕዝብ ጥሪ አርግ እናም ሕዝቡ ተስብስቦ ምርጫ ያርጋል ይህም በኋላ እኛ የለንበትም ሳንወድ ነው የተጫነብን ብለው እንዳይሉ በስነስራቱ ተደርጎ እድገት ፍቃደኞቹ ቦታ ላይ ማረግ ነው።
ይህንን የእሽቱ ምክር ስማ ዶክተር አብይ፣
ቅመምህን ያጣጥሉብሀል!! የብዙዎችን የልቦና ጓዳ የሚፈትሽ : አነቃቂ ንግግር : Donkey Tube : Comedian Eshetu
አዎ አብይ ቅመምህን ያጣጥሉብሀል፣ ግን አንተ አማራን ብቻ ጣል መጀመሪያ አንዳቸውንም አጠግብህ አታስጠጋ፣ በመንግስት ዙርያ ያሉትን በሙሉ አጣራ ለምሳሌ አንድ መስሪያ ቤት ችግር ካለው ማጣራቱን ቀጥል ፣ ምን እንደምልህ ታወቃለህ ፣ እሽቱን ስማ ምን ያህል ስዎች ያንተን አሳብ እንደሚያጣጥሉብ ህ፣ አንተ ወብ አሳብ ይዘህ መጥተሀል ይህንን እንዳታሳካ አማሮች ሊያጨናግፉህ ይሞክራሉ ፣ አንተ ከስማሀቸው ትወድቃለህ፣ አብይ ከአሁን በኋላ የትም ሄደህ መኖር አትችልም በስላም ስለዚህ ያለህ አማራጭ ኢትዬዽያን መጠበቅ ነው። አማሮች ግን ፋታ አይስጡህም ለምሳሌ ስለ አማሮች በወለጋ ውስጥ እንደሚገደሉ ይነግሩሀል። ግን አንተ ጎጃሞችን፣ ጎንደሮችን ከተቀበሉዋቸው ተፈናቀዬችን እልክላቹዋለሁ ብትል ኡ ኡ ነው የሚሉት ያብዳሉ አላማቸው ወለጋን ኦሮሞን አጥፍተው የአማራን ተረኝነት ወይም ዘወድ ለማቆም ነው ፍላጎታቸው እንጂ ለተፈናቃዬች አዘነው አይደለም ይህ ነው የኔ ምክሬ። ቶሎ ብለህ ከወለጋዎች ጋራ ተታረቅ ፣ ንገራቸው አማሮችን አወጣለሁኝ ተኩሳቹሁን አቁሙ በላቸው። ከዚያ በቶሎ አማሮችን ከወለጋ አውጣቸው ለምን ብትል ከዚያ በኋላ ቄሮ እና ሼኔዎች ለኦሮሞቹ ምን ሊፈይዱ ነው አንዴ ጠላታቸው አማሮች ከጠፉ ፣ ስለዚህ የኦሮሞ ሕዝብ ራሱ ከአንተ ጋራ ሲቆሙ ብቻ ነው ማሽነፍ የምትችለው ግን ኦሮሞ ራሱ ሼኔ ነኝ፣ ቄሮ ነኝ ሲል አንተ ምን አግብቶህ ነው የምትወጋቸው። አማሮች ብቻ ናቸው ቄሮን ወጋ የሚሉህ እንዲህ የሚሉትን ፋኖንስ በላቸው አይ ፋኖ የሕዝብ ጦር ነው ይሉሀል ምክን ያት ያበዛሉ ተዋቸው አት ስማቸው በራስ ህ ቁም አማራን ከስማህ ተወድቃለህ ፣ እኔ እንግዲህ ተናግሬያለሁ ።
እኔ ፋኖንም በጦር ግጠመው አልልህም ፋኖ አማራ ክልል ውስጥ አርፎ ከተቀመጠ እኛ ምን አገባን ፣አማራም እኮ ስላም ይፈልጋል፣ አማራም ኢትዬዽያኖች ናቸው ተሳስተው ነው ግን የነሱን ሰህተት አገራችንን ይዞ ነው የሚጠፋው ስለዚህ ተጠንቀቅ ይህንን እሽቱ መምህር ነው የምለው እሱ ኮሚዲያን አይደለም ስማው እንዴት ቅመምህን ማውቅ ይህ ነው።