ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ ትኩሳት መለኪያ ቴርሞሜትር! አቢይ አህመድ ከዚህ በኋላ ንግግር አያደርግም! መሪ ከሆነ በተግባር ያሳያል ! በቃ !!!
ንግግር የማያደርገው ከዚህ በኋላ ሰሚ ስለሌለው ነው !!
Re: ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ ትኩሳት መለኪያ ቴርሞሜትር! አቢይ አህመድ ከዚህ በኋላ ንግግር አያደርግም! መሪ ከሆነ በተግባር ያሳያል ! በቃ !!!
"እንደ ሰው እንዳይሰሙት እዚያ አልደረሱም! ሰብአዊ አይደሉም!
እንደ ኢትዮጵያዊ እንዳይሰሙት መናፍቃን ናቸው!
እንደ አርቲስት እንዳይሰሙት ጆሮአቸው አይሰማም" የቀድሞው ፕ/ር መስፍን
እንደ ኢትዮጵያዊ እንዳይሰሙት መናፍቃን ናቸው!
እንደ አርቲስት እንዳይሰሙት ጆሮአቸው አይሰማም" የቀድሞው ፕ/ር መስፍን
Re: ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ ትኩሳት መለኪያ ቴርሞሜትር! አቢይ አህመድ ከዚህ በኋላ ንግግር አያደርግም! መሪ ከሆነ በተግባር ያሳያል ! በቃ !!!
I listened to Teddy's new single and it sounded like my favorite Pato Banton's 1990 reggae song titled "Addicted", except in a slightly faster tempo. Hmmm....