አንድ ሚሊዮን አካውንት በአንድ ጀንበር!
some of the comments:-
"ዛሬ ሶሻል ሚዲያዎች በሙሉ ወሬው አማራ ባንክ ነው አማራ ባንክ በመከፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል የሚጠሉት የሚፈሩት ፀረ አማራዎች ናቸው ውስጣቸው ይቃጠል እርርርር ይበሉ አሁንም ወደፊትም ምርጫችን አማራ ባንክ ነው"
"አማራ ባንክ እንዳይዘረፉ ከባድ ጥንቃቄ መደረግ አለባቸው ተረኛ ነን ባዮች አይናቸው ደም ለብሷል"
" አንድም አማራ ከዚህ በኋላ ከአማራ ባንክ ውጪ ገንዘቡን እንዳያስቀምጥ። እኛን እየጠሉ ገንዘባችንን መውደድ ካሁን በኋላ አብቅቷል። አማራ ንቃ!!"
"የኦሮሚያ ባንክ ምንም ሲባል ኣልሰመሁም ግን የኣማራ ባንክ የቤሄር ነው የምትሉ ሰዎች ግን ኣልገባኝም ኣማራ የሚለውን ስም መስማት የማትፈልጉ ሰዎች የምታራግብቱ ይመስለኛል ግን ምንም ማድረግ ኣይቻልም ይሄው ተመሰረተ እንኳን ደስ ኣላችሁ ኣለን መልካም የስራ ዘመን"
"አውርደው አውርደው የዘር ከረጢት ውስጥ ከተውናል ምንም ማረግ አንችልም በቃን እስኪ በማን እንደሚብስ እናያለን በቃንንንንንን "
"ያለኝን በሙሉ ወደ አማራ ባንክ transfer አድርጊያለሁ"
Amhara bank is just that,not another Liberation org.
The head office should have been in Bahirdar than AA.