Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

አብይ መሀመድ ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ብቸኛው የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ወራዳ መሪ ነው

Post by TGAA » 16 Jun 2022, 12:27

ትያትሩ መቀነባበሩ ግልጽ ነው፡ ጥያቄው ቀድም ብሎ ስለደረሰው አብይም ለመመለስ መቁነጥነቱ ግልጽ ነው፤ ጥያቄው እናትነት መልክ በተላበሰሽ ውብ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊት በአፋን ኦሮሞ ይደርሰዋል ፤ እርሱ ግን ህዝቡ ወያኔ ላይ የየውን የፌደራልና ትልልቅ የሀገሪቱን ተቋማት ሁሉ በሚያሳፍር ሁኔት በኦፖዲኦ አብይ እየሞላ ለምን እንዲህ አይነት ጥያቄ ተነሳብኝ ንዴቱ ለመግለጽ የሄደበት መንገድ እስካሁን መላምት የሆኑትን አስተያየቶች በአራት ነጥብ አረጋግጦበታል፡፡ መጀመሪያ ለምንድን ነው የጎሰኛ መሪዎች የራሳችውን ጎሳ ስልጣን ላይ የሚያስቀምጡት የሚለው ጥያቄ መልሱ ቁልፍ ቦታዎችን በራሳቸው ጎሳ ማስያዙ የዜግነት አንድነት የለም ነገር ግን የጎሳ ደም መተማመኛ የስልጣን ኢንሹራንስ ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው፡ አብይ አራምባና ቆቦ እየዘለለ ሀፍረት በሌለው መልኩ በኢትዮጵያን መሀከል ሊዘራ የሞከረው በሁለት ምክንያት ነው ፤
አንደኛው ከነ ጀዋርና ከነ በቀለ ገርባ ጋር ሳይፈቱ የተስማማበት ስምምነት ስላለ ለነርሱ ግልጽ መልክት መላኩ ነው "የኦሮሞ ጠልነት አለ ሲል " የኢትዮጵያ ህዝብ የምርጫ ማንዴት ሰጥቶኛል ብሎ በየጊዜው የሚፍክርበት ህዝቡ እንዲሁም በኦሮሞ የተሞላው የብልጽግና የስልጣን ረከን መሆኑን ሳይረዳ ቀርቶ አይደለም ። ግን እንዳሉኩት እነጀዋር ጀልባውን እንዳይነቀንቁበት የነርሱን ፖለቲካ በፓርላማ ፍት ያለህፍረት የኢትዮጵያን ህዝብ መስደብ አለበት፤ በኢትዮጵያ ኦሮሞን የሚጠላ ህዝብ የለም አራት ነጥብ፡፡ አስተዳደራዊ ፍትሀዊነትን መጠየቅ ጥላቻ የሚሆነው በጎሰኝነት በጠበቡ ትንንሽ ሰዋች ነው፤ አብይ በህዝብ ፊት ቀርቦ የተናገረው ትንሽነቱን ብቻ ነው ያሳየው፤ መለስ ይዚህ የዘረኛ ስርአት መስራች ደፍሮ ያላለውን ፤ አብይ አይኑን ጨፎኖ ገባበት ፤ ልክ ጀዋር በጠራው ጭፍጨፋ ላይ ስለሞተው ኢትዮጵያዊ ሲናገር የተገደለውን ኦሮሞውን ከፍ አማራዊን ዝቅ አድርጎ እንደተናገረው ፤ አሁን ደግሞ የወያኔው ተወልደ ያዘጋጀውን የአየር ንመንገድ ስታትስቲክ ተጠቅሞ ህዝቡን ሊምታታ ይሞክራል ፤ በወያኔ ኢትዮያ የአርሜኒያ ተወከጆች አማርኛ ስለሚናገሩ አማራ ብለው ነበር የተመዘገቡት ፤ አየር መንገድ አማራ ብለው የተመዘገቡት ብዙዎቹ ከተለያየ ብሄረስብ ስለተወለዱ ኢትዮጵያዊን ነን ያሉት ሁሉ አማራ ተብለው ነው የተመዘገቡት _ አብይ ይህንን አያውቅም ያውቃል _ነገር ግን aለጎሳ ድለላ ስራው _ እንደዚያ ያለ እውነታ ከምንጣፍ ስር መቆየት አለበት ፤ ልቅ እውነተኛ ትግሪያዊያን በስማቸው ሲደለል ቀደም ብለው የተረዱ እንዳሉ ሁሉ የኦሮሞም ህዝብ የፖለቲካ ሽቀጥ ችርቸራን አብይ ከሚያውቀው በላይ ይረዳሉ፤ አብይ አሁን ሁሉም ካርታዎቹን ተጫውቶ ጨርሳል ወደ አምባ ገነንነት ተቀይሯል፤ ኢትዮጵያ እያለ የሚሰራው ድራማም ተመልካት በሌልበት ትያትር ቤት ነው እያሳየ ያለው ፤ ኢትዮጵያ ከጎሳኝነት የተላቀቀች ሁሉንም በእኩልነት በህግና በስርአት የምታሰተዳደርበት ግዜ እሩቅ አይሆንም፡
Last edited by TGAA on 16 Jun 2022, 19:27, edited 3 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Ethoash » 16 Jun 2022, 12:46

አባባ TDFAA

ዶክተር ዝናቡን አባይን መውቀስ የምትችለው የኦሮሞ ጥል ከሌለና እሱ አለ ካለ ብቻ ነው። ነገር ግን የኦሮሞ ጠል እያለ አለ ካለ ምኑ ነው ነውሩ። እንደውም ጀግና ያረገዋል ።ቡዶቹ ብዙ ገደል ከተወታል ከአሁን በኋላ አማሮች አብይ ካልተስማማቹሁ ለምን ኢትዬዽያን ለቃቹሁ አት ሄዱልንም ማንም አይለምናቹሁም መዘዝ ከምታመጡብን። በናነት ምክን ያት ነው ኢትዬዽያ ወድ ዋላ የቀረችው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Za-Ilmaknun » 16 Jun 2022, 13:35

It is bizarre !! In a country where everything is done based on what ones' identity is, hate is the natural outcome. When the main ideology governing the country is based on hate and exclusion, why would one expect love from those one hates? This man calling himself a PM is a master clown. He thinks that by endlessly talking about things that he himself doesn't believe in, somehow miraculously changes the society. NO! Talk is cheap !! lead by example and then people will follow. He invents lies in front of the world thinking that he is the only one deciphering the subtilty of his [ deleted ] statements. :lol: Nobody can tell for definite where this man is taking the country to. The world has rejected him because of his consistently shifting positions on everything except his Orommuma agenda.. :mrgreen: He is a hater and he can't even able to hide his hate anymore.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Ethoash » 16 Jun 2022, 13:41

Za-Ilmaknun wrote:
16 Jun 2022, 13:35
It is bizarre !!
my dearest Za-Ilmaknun

ምኑ ነው የምልህ ያልከባህ ዶክተር አብይ ካልተስማማህ ምን አስጨነቀህ። ወጣ ተገንተል ማን ይዞህ ነው እዳህን የምትበላው። በናታቹ ተገንጠሉ። ማን እንደሚለምናቹሁ ታያላቹ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Za-Ilmaknun » 16 Jun 2022, 13:56

Ethoash wrote:
16 Jun 2022, 13:41
Za-Ilmaknun wrote:
16 Jun 2022, 13:35
It is bizarre !!
my dearest Za-Ilmaknun

ምኑ ነው የምልህ ያልከባህ ዶክተር አብይ ካልተስማማህ ምን አስጨነቀህ። ወጣ ተገንተል ማን ይዞህ ነው እዳህን የምትበላው። በናታቹ ተገንጠሉ። ማን እንደሚለምናቹሁ ታያላቹ።
ante demo.. :lol: :mrgreen: what is one common prescription by the Tigre people for every problem is "megentel" . I am glad that you are now seeing the pros and cons of secession and you seem to be preferring to stay united. You didn't need to have half a million Tigre youth exterminated to just know the obvious. :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Ethoash » 16 Jun 2022, 14:11

Za-Ilmaknun wrote:
16 Jun 2022, 13:56

ante demo.. :lol: :mrgreen: what is one common prescription by the Tigre people for every problem is "megentel" . I am glad that you are now seeing the pros and cons of secession and you seem to be preferring to stay united. You didn't need to have half a million Tigre youth exterminated to just know the obvious. :lol:

አዋ ትግሬዎች ትምህርታቸውን ተምረዋል። ጥሩ አሁን ያንተ ተራ ነው ፣ መገንጠልን ካልፈለግህ አፍህን ዝጋ፣ ዶክተር አብይ ካልፈለግኸው አምስት አመት ጠብቅና በምርጫ አወርደው ። ያለበለዚያ ተገንጠል ትምህርት ህን ካገኘህ በኋላ ወይ ለምነህ ተመለሳለህ እንጂ እኛ አንተ እስክምትበስል ድረስ እኛ እኮ አረርን ተቃጠልን። ወይ ወጣልን ወይ አፍህን ዘጋልን አታልቅስብን። አሁን የቱ ነው ያልገባህ እባክህ ወንድሜ ተስናብቼህ ነበር የገባህ መስሎኝ ግን በዚህ አካሄድህ ልታመላልስኝ ነው። አንድ ማልቀስ አልፈልግም ዝም ያለበለዚያ በሩ ክፍት ነው ወለቅ ማለት ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by TGAA » 16 Jun 2022, 14:27

Ethoash wrote:
16 Jun 2022, 12:46
አባባ TDFAA

ዶክተር ዝናቡን አባይን መውቀስ የምትችለው የኦሮሞ ጥል ከሌለና እሱ አለ ካለ ብቻ ነው። ነገር ግን የኦሮሞ ጠል እያለ አለ ካለ ምኑ ነው ነውሩ። እንደውም ጀግና ያረገዋል ።ቡዶቹ ብዙ ገደል ከተወታል ከአሁን በኋላ አማሮች አብይ ካልተስማማቹሁ ለምን ኢትዬዽያን ለቃቹሁ አት ሄዱልንም ማንም አይለምናቹሁም መዘዝ ከምታመጡብን። በናነት ምክን ያት ነው ኢትዬዽያ ወድ ዋላ የቀረችው።
The Weyaneash -- after 27 touching the sky with all the vulgarity you could have mustered -- look at you what is left of you? except being burned up on both sides of your end. So you are trying to get a fire extinguisher wherever you could find it -- so you are wiggling your tail off hoping Abiy going to come to your rescue. . Our concern has nothing to do with you but a once-promising young man is getting sidetracked, if he does not realign himself to the promise he had made to the Ethiopian people and make a quick correction, he will end up where you ended up --sooner or later. So as Ethiopians we are nudging him to correct his ways. We want our Oromo brothers and sisters to flourish and be one of the towers of the country, but if they choose to go down into weyanees rabbit hole -- we are waring them not to expect a different outcome.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Ethoash » 16 Jun 2022, 15:02

TGAA

who r u to nudge him ............ he followed your so called nudging and what did he profited beside black listed bay America and banned from leaving Ethiopia and booked on world most wanted list this is what you give him by telling him to fight with USA.

NOW he want to throw u out like used ቆሻሻ that is the only way for him to go. u want peace leave the golden land and make peace with the golden otherwise face TDF NO FED government come to your side this is order not even warring u make your move .. The oromo doesn't need u . now you have only one choice to leave mama Ethiopia and become independent or make peace and stop your childish think u r the one who nudge pm, or if he refused your nudging you can remove who the hell r u .. u think u have this much power you have .. in what account in what math.. u r one idiot region and live as that and leave our beloved hero dr. Abiy he warring u several time if u refused then የሕግ ማስከበር በትግሬዎችና በፈደራል የታጋዘ ዘመቻ ይጠብቐሀል ዘመቻ ልክ ማስገባት ተብሎ ይጠራል። ልክህን ከዚያ በኋላ ልክህን ታውቃለህ እንቢ ካልክ ደግሞ በሩ ክፍት ነው ወልቅ ብለህ ወጣ። ጣጣ ሳታመጣ ማንም አንተ አይስማህም ይህ በጣም ድፍረት ነው አብይ እኛ ያለለው ካልስማ ገፋ እናረገዋለን በጣም አሳቕህኝ።

አረ ድህና ስንብት ጥርሴም ልማዱ ነው ልቤን እታስቀው

Union

Re: አብይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው መሪ ነው ኦሮሞ ጠል ኢትዮጵያዊ አለ ብሎ የተናገረ፤ የመሪ ወራዳ

Post by Union » 16 Jun 2022, 15:58

:lol: :lol:
That agame can't handle logic and thruth. Tell him like it is so he may learn something to avoid death of another 1 million agames :lol:
TGAA wrote:
16 Jun 2022, 14:27

Post Reply