Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15526
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ምግብ እና አልባሳት እየለመነ ጦርነት የሚዋጋው ትግሬ - ለሰሚው ግራ።

Post by Abere » 11 Jun 2022, 10:23

ምግብ እና አልባሳት እየለመነ ጦርነት የሚዋጋው ትግሬ - ለሰሚው ግራ።
ሳይተርፈው ያበደረ ሳይቀበል ይሞታል የሚል ተረት ነበር። የትግሬዎች ግን እጅግ የከፋነው - የሚበላው ተለምኖ፥ ለጦርነት የሚጫነው መሳርያ እና ትጥቅ ተለምኖ፥ ድል ለማግኘት የሚፈለገው ተለምኖ ኡ!ኡ! ጁባይደን ወዘተ ተብሎ። አጃኢብ ነው - የትግሬ ነገር የዞረበት ነገር ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምግብ እና አልባሳት እየለመነ ጦርነት የሚዋጋው ትግሬ - ለሰሚው ግራ።

Post by Ethoash » 11 Jun 2022, 13:20

በጣም ለምወድህና ለማከብርህ ወንድሜ አቶ አቡዋሯው

እኔ ስለአማራ እንጃ ግን ትግሬዎች ከሕወታቸው አስበልጠው ነፃነትን ይወዱዋታል። ብዙ ስዎች ለምን ትዋጋላቹሁ ብለው የጠይቁኝል ። እንዲህ ብለው የሚጠይቁ የነፃነት ዋጋው ተወደደ ብለው የሚሉ እማሮች በሙሉ የነፃነትን ዋጋ አያውቁትም ፣ ነፃነት ነፃ አይደለችም በድምህ ከፍለህ የምታመጣት ነው። ለምስሌ ኤርትራኖች ለምን ትዋጋላቹሁ ይላሉ። ለዚህም ነው እኮ አንድ ቡቱቶ መንገድ አዳሪ ካኪ ለባሽ ጠንባራ ሽማግሌ የሚጫወትባቸው በቃ በትግሉ ዘመን የነበሩ በሙሉ ሞቱ ፣የሚቀጥሉትም ስባ አመት ይደርሳሉ ይሳያስ ሲሞት ወራሾች ሲዋጉ እንደገና ሶሪያ ይሆናል። ከዚያም በስፈሩት ቁና ይስፈራሉ ትግሬ ለጥገኝነት ይመጣሉ። ታድያ የዛን ግዜ የወርቃሞዎቹ መልስ ምን ሊሆን ነው ። እንደገድላቹሁን እንገድላቹዋለን ነው ወይስ በምህረት መቀበል ነው። እዳ ነው እኮ።

ነፃነት ዋጋ የሚያሳንስ ነፃነት አይገባውም። ትግሬዎች አስልችተውህ ያሽንፉሀል እንጂ በፍፁም እጅ አይስጡምና ይህንን አውቀህ አማራ ከሆንክ ወልቃይትን መልሰህ ወድ ግብርናህ ተመለስ ኤርትራዊም ከሆንክ ከኢትዬዽያ ድንበር ለቀህ ወጣ። የጦር ክሳ በኋላ ቀስ ብለን እንነጋገራለን የመጀመሪያ ጉዳይ መጀመሪያ።

Abere
Senior Member
Posts: 15526
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምግብ እና አልባሳት እየለመነ ጦርነት የሚዋጋው ትግሬ - ለሰሚው ግራ።

Post by Abere » 11 Jun 2022, 13:38

ጥያቄው ትግሬ ከማን ነው ነፃ የሚወጣው? ቀኝ ግዛት ተይዞ ይኖር ነበር ማለት ነው? ግን ይህን አስተውለሃል? ከሚቀበል የሚለግሥ ይበልጣል የሚለውን። ምግብ እና አልባሳት ስትለምን እኮ ነፃ ነትህን ተነጥቀሃል። ኢሣው ባርያ የሆነው ለምግብ ሲል የቅድመ ልጅነቱን ክብር ለይስሃቅ ሽጧል። የትግሬ ነጻነት ለነቀዘ ስንደ ፤ ለበቆሎ ዘይት እና ለፈረንጅ ነፍስ ይማር ውራጅ ተሽጧል።የተነጥቀው ነጻነት ይህ ከሆነ ኡ!ኡ! ፈረንጅ እያሉ መንከባለል ነው። :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምግብ እና አልባሳት እየለመነ ጦርነት የሚዋጋው ትግሬ - ለሰሚው ግራ።

Post by Ethoash » 11 Jun 2022, 13:59

Abere wrote:
11 Jun 2022, 13:38
ጥያቄው ትግሬ ከማን ነው ነፃ የሚወጣው? ቀኝ ግዛት ተይዞ ይኖር ነበር ማለት ነው? ግን ይህን አስተውለሃል? ከሚቀበል የሚለግሥ ይበልጣል የሚለውን። ምግብ እና አልባሳት ስትለምን እኮ ነፃ ነትህን ተነጥቀሃል። ኢሣው ባርያ የሆነው ለምግብ ሲል የቅድመ ልጅነቱን ክብር ለይስሃቅ ሽጧል። የትግሬ ነጻነት ለነቀዘ ስንደ ፤ ለበቆሎ ዘይት እና ለፈረንጅ ነፍስ ይማር ውራጅ ተሽጧል።የተነጥቀው ነጻነት ይህ ከሆነ ኡ!ኡ! ፈረንጅ እያሉ መንከባለል ነው። :mrgreen:
ወንድሜ አቡዋሯው

ይህንን ነው እኮ የምልህ የነፃነትን ልክ አታውቀውም፣ ወይም አይገባህም የምልህ ። የስው እድሜ መቶ አመት ነው። የትግሬ ሀገር እድሜ ወድፊት በሺዎቹ ብንገምት መቶ አመት የማይኖረው ሰው ሞቶ አገሩን ሺህ አመት በነፃነት ትኖራለች ማለት ነው። ለምሳሌ ይህ ጦርነት የትግሬዎች የመጨረሻ ጦርነት ይመስለኛል። ካሽነፉ አማራን ከኢትዬዽያ ገንጠለው ትግሬዎችና ሌላው ጎሳ በአንድነት በስላም እንኖራለን። ይህ ነው የሺህ አመት ስንቃችን እንጂ ያንተ ስንዴ የምትለው አይደለም ። ስንዴማ የእለት ቁርስና የግዛዊ ድልን ትግሬዎች ቢፈልጉ እኮ አዲስ አበባ ድርስው ነው የተመለሱት ለምን ተመለሱ ታድያ ምግብ ፈላጊዎች ከሆኑ ። እነሱ የሚፈልጉት ላንተ የማይገባህን እንቁ አልማዝን ነፃነት የምትባለውን ነው። እሱዋ እስክሚያገኙ ድረስ ይታገላሉ።

የእንድ ትግራይ መሞት የስድስት ሚሊዬን ውርቃሞችን ሕይወት ያብባል። ልክ ውሃ እንዳገኘ አበባ ነፃነት ታብባለች በልጆቹዋ ደምና አፀም ። አማራም ኤርትራም ይህንን መስዋትነት ለመክፈል አትችሉምና ተሽናፊዎች ናቸሁ እና እጅ ስጡ ስላም ከፈለጋቹሁ። እንደማት ስጡ ስለማቅ ይህንን የሞኝ ጥቃቍ አልጠይቅም ። እስከቻላቹሁት ታገሉ ድሉ የማን እንደሆነ እነየዋለን። ግን ሞኝ አማራ ልክ እንደተ ሀይነቱ ማሽነፍ ሲይቅተው ጠላቱን ለምን አንተ አትተውምና እኔ አሽናፊ ሆኜ ይወጣ ብለው መጠየቅ ከጅልነት ልጅለት ነው።

ከባልሽ ባሌ ይበልጣልና ሽሮ አበድሪኝ።

Post Reply