Re: Court dismisses Ride's 22 mio. birr case against ZayRide. Over 20 Ride/Uber companies are fighting over market share
Oromo Taxi in Addis Ababa funniest Cartoon, animation
oromo half price Amhara full price . first they ask u, your ጎሳ granted laugh if u don't laugh i will pack and left ER
ABOUT zAYrIDE , RIDE taxi must pay penalty to Zay Ride for lose of business and harm done to their company.
እነዚህ ራይዶች የዘይን ራይድ ባንክ አካወንት እንዳያንቀሳቅሱ ዘግተወባቸው ነበር ። አረ ስንቱ ። እግዛብሔር ይቅር አለን መስለኝ እንዲህ ሕግ ሲከበር ማየት ጥሩ ነው። የሪይድ መስራች በጣም እወዳት ነበር፣ ግን በዘይ ራይድ ያረገችውን ስመለክት በጣም ነው ያዘንኩት ለምን ቢባል ምን ትጠቀማለች የስው ሀቅ መንካት ። ግን አሁን ዘይ ሪይድ አሽንፈዋል ቢዝነሱ ለሁሉም ይበቃል ተባብረው መስራት አለባቸው ይቅር ተባብለው። አንዳንዴ በቢዝነስ ላይ ያለ ሽኩቻ ነው ። ብዙ መናገር የለባቸውም ዘይ ራይዶች በቃ ፣ አለቀ ገንዘብ ግን ለተጎዱበት ከስወም ቢሆን መቀበል አለባቸው።
በኢትዬዽያ ይህ ብቻ አይደለም ስራን የሚያጋተተው የትራንስፖርት ሚኒስተርም የድርሻውን ምቀኝነት ሲያረግ ተመልከቱት። እኛ ኢትዬዽያኖች ምን ያህል አሲዳም መሆናችንን ለማወቅ የዚህ የትራንስፖርት ባለስልጣን የሚለውን ስሙት