-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10209
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ታላቁ ጁንታ ዎንድማችን አይተ Meleketን ያቀረቡት አወዛጋቢ ጡያቄ በሚገባ ተሞለሰላቸው።
ሶላም ወንድሜ Digital Weyane ባሌሂቤት ጦናና ሴላም ኡንሞኝልሃሎን!
ሎዛሬ ላንቶ ሞልስ ሎሞስጦስ ጉዜ ዮሎኖም። ይሊቁንስ ለወንድማቹን ሎፎርማጆ "ኢንኳን ደስ ያሎህ" ያሚል መልኢክት ሞስደድ ናው ያማራጥናው፡ ኡኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው።

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ!