Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian Human Rights Chief denounces extra judicial mass jailing of Journalists and Politicians

Post by Ethoash » 07 Jun 2022, 10:42

እነዚህ እራሳቸውን ጋዜጠኛ ነን። የሚሉት በማጭበርበር መከሰስ አለባቸው። ጋዜጠኛ ሳይሆኑ ጋዜጠኛ ነኝ ማለት አይችሉም። ጋዜጠኛ እኮ መማር አለብህ የጋዜጠኝነት ሕግ ማወቅ አለብህ ዝም ብሎ ብቻ መለፍለፍ ከቻልክ ጋዜጠኛ መሆን አትችልም። ወይ ደግሞ እራስ ህን የባህል ጋዜጠኛ ነኝ ማለት አለብህ ። አለበለዚያ በማጭበርበር አስር አመት መታስረ አለብህ።

እኛ ይህንን ጋዜጠኝነትን እንደቀልድ አይተነዋል። አንድ ዶክተር ቢሳሳት አንድ ስወ ነው የሚገድለው ። ግን አንድ ጋዜጠኛ ቢሳሳት ። አገር ያፈርሳል ፣ በሚሊዬን የሚቆጠር ሕዝብም ሕይወት ያጠፋል ። ሩቅ መሄድ የለብንም ሩዋንዳን ሚሊዬን ስዎችን ያስጨፈጨፉት እኮ የባህላዊ ጋዜጠኞች ናቸው ስለዚህ በጣም መጠንቀቅ አለብን።

ሁለተኛ ድረጃ በዲሞክራሱ እኮ አትገደልም እንጂ ማን አትታስርም አለህ። ግጥም አርገህ ትታስራለህ ካጠፋህ ስለዚህ ወይ ተደበደብኩ ፣ ተንገላታሁ ፣ ተገደልኩ እስካላልክ ድረስ ታስርኩ ብትል ይሳቅብሀል። ደደብ ሁሉ። አይ አገር ስታጠፋ ዝም ብለን እን ይህ። አሜሪካ አገር የስወ ስም ብታጠፋ፣ ወሽት ብትመዘግብ እኔ ያለ ቅጣት ነው የምትቀጣው ። እዚህ ግን ማንም ከልካይ የለባቸውም አብይ የ፬፭ ቢሊዬን ብር ቤተ መንግስት ሊገነባ ነው ብለው የአፍሪካን ሐገር ቤተ መንግስት ያሳዩናል ይህ ምን ይባላል።

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Ethiopian Human Rights Chief denounces extra judicial mass jailing of Journalists and Politicians

Post by eden » 07 Jun 2022, 11:16

My view is different

If there are Journalists that lack what the profession requires, let other who have what it takes put them out of the market through competition. Let people select the good from the bad.

You cannot have the government pick and choose media because it's going to pick what it serves its goal of prolonging its own power. Look at HGDEF. It jailed every Journalist except its state Journalists pushing its narrow interest against the public interest.

All professions have hazards but that's not a good excuse to ban the profession. Ethiopia has to learn to live with the Journalism profession and keep learning. Otherwise, what happened to Eritrea will happen to Ethiopia where only one idea is implemented without regard to public interest.

EXAMPLE:
If a thinker is born in Eritrea and this God sent thinker comes with an original idea of how to improves life for millions, that'll not be implemented because only one HGDEF idea is enforced by use of force. Ban Media at your own peril.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian Human Rights Chief denounces extra judicial mass jailing of Journalists and Politicians

Post by Ethoash » 07 Jun 2022, 12:53

eden,

ጋዜጠኝነት ማለት ልክ እንደዶክተር ያለ ስራ ነው። ከዶክተርም በላይ ለአገር ይጠቅማልም ይጎዳልም።

ለምሳሌ አንድ ዶክተር ለአንድ በሽተኟው ስኳር፣ እና ጨው አትብላ የደም ግፊት ህን ያበዘዋል ብሎ ሊመክረው ይችላል። ግን አንድ ጋዜጠኛ ይህንኑ ምክር ለመቶ ሃያ ሚሊዬን ሕዝብ ሊያደርስ ይችላል። በኮቢድ አስራዘጠኝም ግዜ ርቀታቹሁን ጠብቁ፣ እጃቹሁን ታጠቡ፣ አፍና አፍንጫች ሁን በማስክ ሽፍኑ ብሎ መምከርና ብዙ ሕይወት ማዳን ይችላል። ድግሞ በተቃራኒው ሕዝብ የሚያጫርስ የወሽት ዜና መንዛት ይችላል፣ ትግሬዎች የቀን ጅቦች ናቸው ስላሳ ቢሊዬን ስርቀው ሄዱ መመለስ አለባቸው፣ ለሕግ መቅረብ አለባቸው፣ አብይ ሊለቃቸው አይገባም እያሉ ወስውስው በሚሊዬን ሕዝብ በላይ አስገደሉ አገራችንንም ፈረካክስዋት ነበር። ታድያ ለዚህ ነው በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ሁሉም ጋዜጠኞች የተማሩ መሆን አለባቸው አላፊነት ያላቸው መሆን አለባቸው ። እኔ የምልህ መዝናኛ ፕሮግራሙን ማንም መሆን ይችላሉ ግን ኢንፎርሜሽን የሚያስተላልፉ ጋዘጤኞች ተለቅመው መሆን አለባችው።

አንተ እንዳልከው ግን ጋዜጠኛ ስሌለሉን ያሉትን እንቀበላቸው። ወይም የተማሩት እስከሚመጡ ያሉት ያብኩት ፣ የተማሩት ካሽነፉ ደግሞ በወድ ድር አሽንፈው ጋዜጠኛ ይሁኑ። ወንድሜ አንድ ዶክተር ስሌለን አንዱ ተነስቶ ዶክተር ይሁን አትልም ስለዚህ ለምን ጋዜጠኝነትን እንዲህ አቀለልከው በማንም መሐይም የሚወራ አረግኸው። አንድ ያልተማረ ባህላዊ ጋዜጠኝ ዶክተር አብይ አርባ ቢሊዬን ብር ለቤተመንግስት ሊገነባ አውጣ ሊልህ ይችላል። አንድ የተማረ ጋዜጠኛ ግን ይህንን ወሬ ሳላረጋግጥ አላወራም ይላል። ታድያ ወሽታም ወሬ ስለሚጣፍጥ ሁሉም ወድ መሐይሙ ባለባህላዊ ጋዜጠኛ ስለሚሄድ እግ ከሌለ ባህላዊን ጋዜጠኞችን ማስቆም አይቻልም። አንዴ ጌታቸው ረዳ ሞተ ይሉሀል። ቀደማዊ አዜብ በኡጋንዳ በቢሊዬን እያጠፋቸ ነው ጦር ለማስለፍ ይሉሀል። እነዚህ ነው ወይ ጋዜጠኞች የምትላቸው።

Tiago
Member
Posts: 3379
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: Ethiopian Human Rights Chief denounces extra judicial mass jailing of Journalists and Politicians

Post by Tiago » 07 Jun 2022, 14:41

These days,there aren’t that much differences between Activists and Journalists.
Traditional journalists are not free of biases .They decide what to report and who to interview.the only difference between journalists and activists is the former follows arbitrary rules,bloggers and activists are increasingly addressing public issues without adulterating the facts.
Sending activists,bloggers and journalists to ‘lock up’ is a symptom of a weak government that resorts to violence when challenged.

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Ethiopian Human Rights Chief denounces extra judicial mass jailing of Journalists and Politicians

Post by eden » 07 Jun 2022, 14:50

Etho,

If you go through the list of Journalists jailed in Eritrea around 2001 and Ethiopia now, most of them are educated and their profession is Journalism/ Politics/ Economics/ Philosophy etc etc

This regime that’s jailing these Journalists now ITSELF is the one that inundated the airwaves with many say is genocidal news and documentaries using it’s paid Journalists. The regime is not jailing it’s paid Journalists who implemented dangerous, many say Genocide oriented regime policy.

The regime is jailing Journalists that oppose the regime. Those Journalists that you allege called for Genocide then are still on PP payrolls and today they are focusing on Amara.

Your intentions are not the intentions of this regime. The regime is not interested in jailing those Journalists destabilizing the people. The regime ITSELF backs and funds Journalists destabilizing the people.

Zehabesha
Haq ena Saq
Yeneta
Dere News
Mehal Meda
Fana etc etc

These are what many people believe are the medium of Genocide working for the regime and none of their operators are jailed today. Actually, they continue to attack people but their target people revolves.

Post Reply