Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ፔንጦዋች ምስጋና ቢሶች ናቸው ወይ

Post by Ethoash » 06 Jun 2022, 19:54

እኔ በደንብ ት ዝ ይለኛል በደርግ ዘመን ፔንጤዎች ሐይማኖታቸውን በግልፀ ለማምለክ ይከለከሉ ነበር ። መጤ በመባል ደርግ ብቻ አይደልም ማንኛውንም አማራ ብትጠይቀው ለፔንጤዎች ምንም አይነት በጎ አመለካከት የለውም ። ልክ የራሳቸውን ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ለመበረዝ የመጣ ሐይማኖት አርገው ስለሚያዩት ትልቅ ትንቅንቅ አለ በመሐላቸው ። ግን መለስም ቢሆን እኔ በሐይማኖት ነፃነት እናምናለን ስለዚህ መብታቸው ነው።

ሁለተኛው ጥይቄ እንዴት ፔንጤ አገራችን ገባ ፣ እንግዲህ ሆረርን ጠይቁት እኔ የታሪክ ስው አይደለሁም ግን የምነግራቹሁን ስሙ ። እሜሪካኖች እኛ ሳናወቀው አገራችን ውስጥ ገብተው ለመከፋፈል የሚጠቀሙበት ዜዴ ሐይማኖት ነው። እንዴት መስላቹሁ መጀመሪያ የኢትዬዽያ መንግስት የማይደርስበት ቦታ ይሄዱና ዳሳቸውን ይተክላሉ ። ዳሳቸው የተተከለበት ቦታ ትምህርትም ሐይማኖቱንም ይስጣሉ። እንግዲ ባዶ ጭንቅላት አግኝተዋል ይህንን ሐይማኖት ይሞሉታል በትምህርትም የበለፅጉታል እንግሊዘኛ ይማራል የዘመናዊ ትምህርትም ያገኛል የኢትዬዽያ መንግስት ያልደረስበት ቦታ ስለሆን በደንብ ሐይማኖቱ የመስፋፋት አቅም አለም ። በአሜሪካ ገንዘብ ባይደገፍ ነው የሚገርመኝ ። አዎ እዛ ውስጥ ያሉ ቆሶች ከልባቸው ይሆናል መጥተው ሚሲክን ጥቁሮቹን የሕግዛብሔርን ቃል ሊያስሙ መጥተው ይሆናል ግን በጠቅላላው ተቁዋሙ እርዳት ከአሜሪካ መንግስት ሊያገኝ ይችላል ባይ ነኝ።

ለዚህ ምክን ያቴ። ሱዳን ስሜኑ እስላማዊ ክፍሉ ሲያስቸግራቸው ። አሜሪካ ደቡብ ሱዳን ሄደው ፔንጤነት ማስተማር ጀመሪ ። ጥቁሮቹንም እንግሊዘኛ ማስተማር ጀመሩ ። ታዲያ በዛን ግዜ የሱዳን መንግስት ጥቁሮቹ አካባቢ ዘልቆ አልገባም ስለዚህ ነጮቹ ጥሩ ግዜ አግኝተው ጥቁሮቹን በሙሉ ክርስቲያን አደረጉዋቸው ታድያ የሱዳን መንግስት ሲነቃ ረፍዶዋል ጥቁሮቹ ሐይማኖታችንን መቀየር አንፈልግም አሉ ሌላም ብዙ ጉዳይና ጥያቄ ነበራቸው ግን አገሪቱን ለሁለት ተከፈለ።

ወድ ኢትዬዽያ ስንመጣ ብዙ ፔንጤዎች ያሉት ወልጋ ነው። ወለጋ ደግሞ ከመላው ኦሮሞ የተማሩ ናቸው ማን አስተማራቸው ፔንጤዎች ነው መልሱ ። በኢትዬዽያ አየር መንግድ ብዙዎቹ ፓለት የሆኑት ። በአዲስ አባባ ብዙዎቹ ፍርማሲት የሆኑት በአሜሪካ ትምህርት ነው ። በሒስብም ትምህርት እንዲሁ በደንብ የስለጠኑ ናቸው በኢትዬዽያም ጥላቻቸው የዛኛህል ነው ታድያ ያ ሁሉ ኬት መጣ ከፔንጤ ነው።

አሁን ጥያቄዬ ለነዚህ ፔንጤዎች ነፃነት የስጠው መለስ ነው። አብይ ደግሞ ፔንጤ ነው። እንደሚመስለኝ ደሳለኝ ሐይለማራምም ፔንጤ ነው። ምክን ያቱም አሜሪካኖች ደቡቦችንና ወልጋኖችን ነው በብዛት የቀየሩዎቸው። ከሐይለ ስላሴ ግዜ ጀምሮ ነው ቀስ በቀስ ያደጉት በፊት ሐይማኖቱ አንድ መስሎዋቸው ዘም ተባሉ አሁን ግን ሉዩነት ታየ።

እንዳልኩት እኔ ስለፔንጠ ላወራ አይደለሁም የመጣሁት ስለክደታቸው ነው። በዚህ ላይ ፔንጤዎች ብዙ ትግሬዎችም አሉ። ይህ የሐይማኖት ክፍፍል ለማረግ የተዘመተብን ቢሆንም በጣም ብልጥ መሆን አለብን ተከባብረን ለመኖር።

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፔንጦዋች ምስጋና ቢሶች ናቸው ወይ

Post by Selam/ » 06 Jun 2022, 20:27

Kichamam woyane - Don’t ever mention the frog again. He introduced all kinds of crazy lifestyle & immoral culture unknown to Ethiopians before: pornography, prostitution, sodomy, same-sex madness, witchcraft, scam healer, satanism, daytime robbers, etc.
That KIFFU midget deserves to burn in hell.

Ethoash wrote:
06 Jun 2022, 19:54

Post Reply