Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 06 Jun 2022, 13:49

በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow

Right
Member
Posts: 4855
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Right » 06 Jun 2022, 14:03

A typical cadre AKA Horror,

-to eradicate tribal hate eliminate the ethnic based killil system. Abiye promote it.

-purge the TPLF from the get go and avoid war. Abiye babysitted the TPLF and invited war.

-corruption. Abiye was advised as soon as he assumed power to deal with corruption by forming an independent commission. Instead he protected and promoted corruption.

I can list his failure and incompetence, it doesn’t matter. He has to go.

Gallo
Member
Posts: 285
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Gallo » 06 Jun 2022, 14:28

ማፈርያ ካድሬ ነህ!! እስኪ ልብ ካለህ ይህን ተመልከት!!

በአብይ አህመድ የቅዠት ዓለም ውስጥ ያለች "ኢትዮጵያ" እና በገሃዱ አለም ያለቸው ኢትዮጵያ ልዮነት!!
:oops: :oops:

Union

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Union » 06 Jun 2022, 14:36

Listro horus talking about Birhanu again :lol: :lol:

ውታፍ ነቃይ ሆረስ። በደንብ እየነቀልክ :lol: :lol: :lol:

Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow

Union

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Union » 06 Jun 2022, 14:46

አብይ አመድን ያመነ አመድ

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 06 Jun 2022, 15:09

In today’s Ethiopian Who has an exclusive right to be mad at Dr/Col/ PM Abiy’s government ?
Real FANO,
Zemene Kassie FANO
TPLF
Shene
Amharas in general
Oromos in general
Gurage
Welayita
Sidamo
Somali ...e.t.c.
I know what you thinking, but it is not TPLF! Logic has all the answer, shene is the most angry of all . Why you may ? Because Dr Abiy made them look like subhumans , I will leave the “how” part for you the audience and now to another tricky question: who among the above should be grateful to the Abiy’s government??

Again I know what you are thinking, but it is not the Oromos, it is the TPLF , I leave the “why“ and “why” part for the ዱቄት ወያኔዎች

Right wrote:
06 Jun 2022, 14:03
A typical cadre AKA Horror,

-to eradicate tribal hate eliminate the ethnic based killil system. Abiye promote it.

-purge the TPLF from the get go and avoid war. Abiye babysitted the TPLF and invited war.

-corruption. Abiye was advised as soon as he assumed power to deal with corruption by forming an independent commission. Instead he protected and promoted corruption.

I can list his failure and incompetence, it doesn’t matter. He has to go.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Horus » 06 Jun 2022, 15:21

Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow
የነገ ሰው ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ሆነው ሳለ አቢይ 3 ስህተቶች በመስራት እሱ እራሱ የራሱ ጠላት እየሆነ ነው ። (1) አምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ላ50 ሰው ጌጡ ነው የሚለውን ዊዝደም መቀባል አቃተው ። የኢትዮጵያ ሕዝብኮ የዘረዘርካቸውን ስራዎች የራሱ ስራዎች አድርጎ ሊተባበረው ነቅሎ ደገፈው ። ግና ሰንደቅ አላማህን አታውለብልብ፣ ሱሉልታ አገርህ አይደለም። ብልጽግ ና ካልሆንክ ለኢትዮጵያ አሰራም የሚሉት የስልጣን ጥማት በሽታዎች ናቸው አንዱ የሱ ትህተትና ወደ ውድቀት የሚያወርዱጥ

(2) እራሱ ቃል የገባውን የወያኔ ትግሬ ቆሻሻ የዘር ስርዓት ሪፎርም አደርጋለሁ፣ የቀን ጅቦች ስርዓት ያለው እራሳው ። ዛሬ የተናገረውን ንግግር ስማው! አንድ ቃል እንኳን ስለ ሰዎች ነጻነት፣ ስለ ፍትሕ ፣ ስለ ዲሞክራሲ ቃል ትንፍሽ አይልም። ያው ያረጀው የመለስ አምባ ገነናዊ ልማታው መንግስት ነው ። ያ ደሞ የተበላ ዕቁብ ነው። ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል፤ ሞኝ ከራሱ ስህተት ይባል የለ!

(3) ጥርሱን አግጥጦ የመጣው ተረኝነት ነው ። መድረክ ላይ የምታያቸው ኦሮሞች፣ ቦሌ ሰራተኛ ኦሮሞ፣ ፖሊሱ ኦሮሞ፣ አንድ ነገር ለማስፈጸም የሆነ ቢሮ ስትገባ ያለ ኦሮሞ! ሰው ቋቅ እያለው ነው። ስለዚህ አሁን የዘረዘርካቸው አጀንዳዎች ቃልና ቀፎ እየሆኑ ሰው በጣም ኔጋቲቭ እየሆነ ነው።

አቢይን መምከር የምትችል ከሆነ ሕዝብን መናቅ ትቶ (ትግሬዎቹን ከዙፋን ያወረደ ባህሪ) ሕዝቡን ማዳመጥ፣ መንግስትና ሕገ መንግስት ማሻሻል ላይ የበልጡን ግዜና ንግግር ቢያደርግ ነው ያላካቸው ነገሮች መፈጸም የሚችሉት ።

እርግጥ ነው መንግስት ማለት ስልጣንና ሃይል ነው። ግን ጥያቂው ለምን አላማ? የሚለው ነው ። ትግሬዎች ጥግብ ብለው የነበረ ግዜ እኛን መግፋት ተርራራ መግፋት ነው፣ ምን ታመጣላችሁ ይሉን ነበር! ዛሬ ደሞ ኦሮሞች ያን የሞኞች እብሪት ከደገሙት ያልካቸው ነገሮች ከመፈክርነት አያልፉም! ኬር

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by TGAA » 06 Jun 2022, 16:23

Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ
የጥላቻ ምንጭ የሆነ ኮንሲቲቲሽን ላይ ሙጭጭ ብሎ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ የወያኔን የትግሬ የዘረኝነት ስርአት በሞጋሳ ኦሮሞውች ሞልቶ አዲሱን ትውልድ ማታለል አይቻልም

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )
ልማት ልማት በማለት ሳይሆን ልማት የሚመጣው የህዞቦችን ሰርቶ መግባት የህይወት ዋስትና በመስጠት ነው ፤ ከሁሉም ክልል አብይ የሚመራው ኦሮምያ ነው የሰው ደም እንደ ወንዝ የፈሰሰበት ፤ስለዚህ ሰላም ያላገኝ ህዝብን ልማትና ጦርነት የማይገባው ህዝብ ነው ብሎ ከመሳደብ ፤ የገማውን የዘረኝነት ኩሬ ማድረቅ የነበረበት አብይ ነው በተግባር በመዝሙር ሳይሆን ።

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት / ሙስና በወያኔ ግዜ በጣም አስጠይ ነበር /
አዲሶቹ ሙሰኞች ቋንቋቸው በስተቀር ተግባራችው ከወያኔ የባሱ አይን አውጣዎች ዘራፊዎች ናቸው፡ መፍትሄው በዘር መዝባሪዎች ሳይሆን በህግ የምትተዳደር ሀገር ማለት ነው፤ ግን እንዳንተ አይነቱ አወዳሽ ህዝቡ ወቀሳውን እንኳን በአግባቡ እንዳያደርስ ህዝቡን ልክ በመንግስቱ ኋይለማሪያም መልክ አልጋ ሲባል መሬት ነው እያላችሁ ህዝቡን ትሰድባላችሁ

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር) /
ብርሀኑ በተሰጠው ስልጣን የዘረኛ ፖለቲካን ከትምህርት ካፋታ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ስራ ማለት ይቻላል ፤ በሰድስት ወር መውቀስም ማወደስም አይቻልም ከአመት ሁለት አመት በኋላ ህዝቡ ፍርድ ይሰጣል፡፡ አንድ ችግር አሁንም ሊፈጠር የሚችለው ሁልም ነገር በዘር መነጽር እንዲታይ ያደረገው የወያኔ ህገ መንግስት እስካልተቀየረ በስተቀር ሁሉም ድካም አድሮ ጭቃ ነው የሚሆነው፤

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም / ህዝቡ በኑሮ ውድነት እየተገረፈ ይህንን እንደ ስኬት ሊቀርብ አይችልም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ/ መልካም ስራ መደነቅ የሚገባው

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)
ዶቄት አድርጌአለሁ ብሎ ጥሎ ወጥቶ የአማራን ህዝብና የአፋርን ህዝብ አጋልጦ ሲወጣ ያላቸውን መሳሪያ ይዘው ከመከላከያ ጎን አንዳዴም ብቻቸውን የተዋጉትን ጀግና ኢትዮጵያዊያንን መሳደብ የዘቀጠ ፖለቲካ ነው _ ይስድብ ቅጽል የሎሎዎች ማሟሻ ነው ፤ ወያኔ ለጦርነት እየተዘጋጀና ብዙ ቦታዎችን ይዞ ባለበት ወቅት እንደገና ህዝቡን ለጥቃት ለማዘጋጀት ለስልጣኔ ይቆረቁሩኛል ያላቸውን ህብረተስ ላይ ጦርነት ጀምሯል ፤ 4 አመት ኦነግ ህዝብ ሲያርድ እንዲህ አይነት ቅራጥነት ቢያሳይ ኖሮ የፋኖ መደራጀትም ባላስፈለገ ነበር ፤

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት
የወያኔ መዋቅር በአዲስ ቀለም ስለተቀባ የኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነት ተረጋግጦል ማለት አይደለም ፤ ወያኔ ኢትዮጵያዊያንን ለማሰርና ለአማሰቃየት አሸባሪ እያለ ሲያስር ነበረ ፤ አብይ እውነተኛ ገጽታውን በማስረጃ የሚያጋግልጡትን ህዝብ ለህዝብ ሊያጣሉ ነው እያለ እስር ቤት እየወረወረ ነው ፤ የሀገር አንድነት የሚረጋገጠው በዘር ፖለቲካ በተጨማለቀ ወገንተኝነት አይደለም ፤ ህግ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ፤ የግለሰብ መብቶችን ባከበረ ፤ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህጉንና አፈጻጸሙ ላይ ሲተማመኑበት ነው የሀገር አንድነት የሚረጋገጠው / ለአጨብጫቢ ነኝ ስራዊት አብይን በማወደርስ የሀገር መረጋገጥ የሚመጣ አርጎ ይወስዳሉ ፤ አብይ ጥሩ የሰራቸው ስራዎች አሉ ግን መሰረተ ቢሶች ነገ በአንድ ሳምት ሊደረመሱ የሚችሉ ናቸው ፤ አይንን ከማወደሱ ወሦ ተግባሩ ላይ ማተኮር ነው የሚያስፈልገው ፤

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ / አብይ የወያኔን ዝርፍያ በምን ተካው ነው ጥያቄው ?
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ./
አቅሙ የሚለካው ፍትሀዊ ስርአት መመስረትና ሁሉም ነገር በፍትህ ሲዳኝና ብቻ ሲዳኝ ነው ' ያንን ማድረግ ችሏል ፤ የኢፍትሀዊነት መሰረት የሆነው አድሏዊ የዜጎች መበት የሌለበት ህገመንግሱ ይያጠነከረው ነው ወይስ እያጥናከረው ነው ፤ ወይስ ይዜግነትና የግለሰብ መበትን ባስታረቀ መንገድ እርምጃ እየወሰደ ነው ፤ በጭራሽ ' "እኔ ጎረቤቶቺን አላፈናቀልኩም በሰላም አብሬ እየኖርኩ ነው " የሚያፈናቅሉት ሌሎች ናቸው የሚል የዘቀጠ መልስ እየሰማህ የ እረ ስንቱ መዝሙር ትዘምራልህ ! እረ ስንቱ? :shock:

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 06 Jun 2022, 16:43

Horus,

ሁለተነኛው ነጥብ ላይ ሀሳቤ ን ላካፍልክ ፣ ሌሎቹን መጨረሻ ላይ አነሳቸዋለሁ

የወቅቱን የፓለቲካ ትኩሳት ለማሰተንፈስን ብቻ እሳቤ ያደረጉ ዉሳኔዎች ችግሩን ከስር ከመሰረቱ ከመፍታት ይልቅ እንደውም ወደ ባሰ ቅርቃር ችግር ውስጥ ከማምራቱም በላይ ሌላ የፖለቲካ ትኩሳት የማስነሳት አቅም አለው ባይ ነኝ፣ ለምሳሌ ያህል የጠቀስከው የጎሳ ፖለቲካ ጥርጥር የሌለው ሆነ ተብሎ የተቀረፀ ኢትዮጵያን ለማተራመስ የተሰላ አደገኛ የፖለቲካ ሸፍጥ ነው ነገር ግን ይህንን ሸፍጥ ጥንቃቄና ብልሃት ካልታከለበት ባንድ ግዜ ተነስተን እናጥፋው ማለት ከላይ እንዳልኩት አደጋ አለው፣ ሌላው በተመሳሳይ ሁኔታ የህገ-መንግስቱ ጉዳይም ተመሳሳይ ነው.
እኔ እማምነው ፣ ይመስለኛል መንግስትም እየተከተለ ያለው የጎሳ ፖለቲካ ጎጂነቱ ሳይገባው ወይም ማጥፋት ሳይፈልግ ቀርቶ ሳይሆን አደጋው ከኔ በላይ ጠንቅቆ ሰለሚገነዘብ በህዝብ ዘንድ ቀስ በቀስ ግንዛቤ በማሰያዝ ጎሰኝነት የተፈጥሮ ሞት እንዲሞ የተፈለገ ይመሰለኛል :: አስብ እሰቲ ዛሬ ተነስቶ መንግስተ የጎሳ ፖለቲካ አጥፍተናል ቢል ገና ሳይል አውቀውም ሆነ ሳያቁ ይሄ መንግስ ሊጨፈልቀን ነው የመጣው የሚሉ ምን እንደሚያመጡ መገመት አይከብድም

ሌሎቹ ያነሳሀቸው ነጥቦች የተያያዙና ልክ ናቸው ነገር ግን ሁሌ እንደምለው ይሄን መንግስት ለመጣል ዱላ የሚያነሳው ሀይል ቁጥሩ ብዙ ነው ፣ ከነዚህ ውስጥ ግን በአሁኑ ሰአት በውስጥም በውጭም የሉ ጠላቶች እየተጠቀሙበት ያለው በዛው በብልፅግና ውስጥ የተሰገሰጉ የጠላት አስፈፃሚዎቸና ሰግብግቦች ናቸው፣ እነዚህን ማፅዳት ደሞ ቢያንስ ቢያንስ ጊዜና ትግስት ይጠይቃል፣ እንደኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ትግስት ነው ያጣው ጠላት ደሞ በዚህ ላይ ቤንዚን መነስነስ ነው ሰትራተጂው

Horus wrote:
06 Jun 2022, 15:21
Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow
የነገ ሰው ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ሆነው ሳለ አቢይ 3 ስህተቶች በመስራት እሱ እራሱ የራሱ ጠላት እየሆነ ነው ። (1) አምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ላ50 ሰው ጌጡ ነው የሚለውን ዊዝደም መቀባል አቃተው ። የኢትዮጵያ ሕዝብኮ የዘረዘርካቸውን ስራዎች የራሱ ስራዎች አድርጎ ሊተባበረው ነቅሎ ደገፈው ። ግና ሰንደቅ አላማህን አታውለብልብ፣ ሱሉልታ አገርህ አይደለም። ብልጽግ ና ካልሆንክ ለኢትዮጵያ አሰራም የሚሉት የስልጣን ጥማት በሽታዎች ናቸው አንዱ የሱ ትህተትና ወደ ውድቀት የሚያወርዱጥ

(2) እራሱ ቃል የገባውን የወያኔ ትግሬ ቆሻሻ የዘር ስርዓት ሪፎርም አደርጋለሁ፣ የቀን ጅቦች ስርዓት ያለው እራሳው ። ዛሬ የተናገረውን ንግግር ስማው! አንድ ቃል እንኳን ስለ ሰዎች ነጻነት፣ ስለ ፍትሕ ፣ ስለ ዲሞክራሲ ቃል ትንፍሽ አይልም። ያው ያረጀው የመለስ አምባ ገነናዊ ልማታው መንግስት ነው ። ያ ደሞ የተበላ ዕቁብ ነው። ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል፤ ሞኝ ከራሱ ስህተት ይባል የለ!

(3) ጥርሱን አግጥጦ የመጣው ተረኝነት ነው ። መድረክ ላይ የምታያቸው ኦሮሞች፣ ቦሌ ሰራተኛ ኦሮሞ፣ ፖሊሱ ኦሮሞ፣ አንድ ነገር ለማስፈጸም የሆነ ቢሮ ስትገባ ያለ ኦሮሞ! ሰው ቋቅ እያለው ነው። ስለዚህ አሁን የዘረዘርካቸው አጀንዳዎች ቃልና ቀፎ እየሆኑ ሰው በጣም ኔጋቲቭ እየሆነ ነው።

አቢይን መምከር የምትችል ከሆነ ሕዝብን መናቅ ትቶ (ትግሬዎቹን ከዙፋን ያወረደ ባህሪ) ሕዝቡን ማዳመጥ፣ መንግስትና ሕገ መንግስት ማሻሻል ላይ የበልጡን ግዜና ንግግር ቢያደርግ ነው ያላካቸው ነገሮች መፈጸም የሚችሉት ።

እርግጥ ነው መንግስት ማለት ስልጣንና ሃይል ነው። ግን ጥያቂው ለምን አላማ? የሚለው ነው ። ትግሬዎች ጥግብ ብለው የነበረ ግዜ እኛን መግፋት ተርራራ መግፋት ነው፣ ምን ታመጣላችሁ ይሉን ነበር! ዛሬ ደሞ ኦሮሞች ያን የሞኞች እብሪት ከደገሙት ያልካቸው ነገሮች ከመፈክርነት አያልፉም! ኬር

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Abere » 06 Jun 2022, 17:01

ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኻል። ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተላከ መቅሰፍት ነው። እሩሱ እራሱ ችግር ነው። የችግሩ አካል ሳይሆን እራሱ የችግሩ ምንጭ ነው። He can't be part of the SOLUTION as he is the source of the problem, he need to go away soon. And those who surrounding and partying with and have some living cells in their brain had better advise him. Any unbiased or unbribed person if be able to list out, the gains and losses for Ethiopia after Abiy Ahmed took power from TPLF, I bet it will all losses, not a single gain even. So, he is liability not an asset to the political process and normalization of the country. Like it or not, the objective reality will ultimately preside over and give the verdict, he will be soon history.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 06 Jun 2022, 17:34

ሰላሳ አመት መሉ የደለበ ወንጀለኛ መንግስት 4 አመት በቅጡ ያልሞላውን ኢትዮጵያን ብለሎ የተነሳና ህዝብ የመረጠው መንግስት ጋር ፣እንደገና ተመልሶ ሌላ የከፋ ወንጀል ለመፈፀም በሚያረገው ትንቅንቅ እኛ ኢትዮጵያን የምንል ህዝቦች ፣ ምንም እንኩን የ4 አመቱ መንግስት ንፁህ ነው ባንልም ለ30 አመት ወንጀል ጠገቡ የቀድሞ መንግስት ዱላ ከማቀበል ይልቅ የያዝነውን ወጣት መንግስት አባገነን ከሆነም ባጭሩ ሰለሚጨነግፍ ፣ አቅመቢስም ከሆን የማንም ጎረምሳ ስለሚያላጋው እኛው እየገሰፅን እየደገፍን ካላሳደግነው ውጤቱ የከፋ ነው የሚሆነው . አተርፍ ባይ ...እንዳንሆን!
መተቸት ብቻ በቂ አደለም!

TGAA wrote:
06 Jun 2022, 16:23
Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ
የጥላቻ ምንጭ የሆነ ኮንሲቲቲሽን ላይ ሙጭጭ ብሎ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ የወያኔን የትግሬ የዘረኝነት ስርአት በሞጋሳ ኦሮሞውች ሞልቶ አዲሱን ትውልድ ማታለል አይቻልም

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )
ልማት ልማት በማለት ሳይሆን ልማት የሚመጣው የህዞቦችን ሰርቶ መግባት የህይወት ዋስትና በመስጠት ነው ፤ ከሁሉም ክልል አብይ የሚመራው ኦሮምያ ነው የሰው ደም እንደ ወንዝ የፈሰሰበት ፤ስለዚህ ሰላም ያላገኝ ህዝብን ልማትና ጦርነት የማይገባው ህዝብ ነው ብሎ ከመሳደብ ፤ የገማውን የዘረኝነት ኩሬ ማድረቅ የነበረበት አብይ ነው በተግባር በመዝሙር ሳይሆን ።

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት / ሙስና በወያኔ ግዜ በጣም አስጠይ ነበር /
አዲሶቹ ሙሰኞች ቋንቋቸው በስተቀር ተግባራችው ከወያኔ የባሱ አይን አውጣዎች ዘራፊዎች ናቸው፡ መፍትሄው በዘር መዝባሪዎች ሳይሆን በህግ የምትተዳደር ሀገር ማለት ነው፤ ግን እንዳንተ አይነቱ አወዳሽ ህዝቡ ወቀሳውን እንኳን በአግባቡ እንዳያደርስ ህዝቡን ልክ በመንግስቱ ኋይለማሪያም መልክ አልጋ ሲባል መሬት ነው እያላችሁ ህዝቡን ትሰድባላችሁ

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር) /
ብርሀኑ በተሰጠው ስልጣን የዘረኛ ፖለቲካን ከትምህርት ካፋታ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ስራ ማለት ይቻላል ፤ በሰድስት ወር መውቀስም ማወደስም አይቻልም ከአመት ሁለት አመት በኋላ ህዝቡ ፍርድ ይሰጣል፡፡ አንድ ችግር አሁንም ሊፈጠር የሚችለው ሁልም ነገር በዘር መነጽር እንዲታይ ያደረገው የወያኔ ህገ መንግስት እስካልተቀየረ በስተቀር ሁሉም ድካም አድሮ ጭቃ ነው የሚሆነው፤

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም / ህዝቡ በኑሮ ውድነት እየተገረፈ ይህንን እንደ ስኬት ሊቀርብ አይችልም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ/ መልካም ስራ መደነቅ የሚገባው

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)
ዶቄት አድርጌአለሁ ብሎ ጥሎ ወጥቶ የአማራን ህዝብና የአፋርን ህዝብ አጋልጦ ሲወጣ ያላቸውን መሳሪያ ይዘው ከመከላከያ ጎን አንዳዴም ብቻቸውን የተዋጉትን ጀግና ኢትዮጵያዊያንን መሳደብ የዘቀጠ ፖለቲካ ነው _ ይስድብ ቅጽል የሎሎዎች ማሟሻ ነው ፤ ወያኔ ለጦርነት እየተዘጋጀና ብዙ ቦታዎችን ይዞ ባለበት ወቅት እንደገና ህዝቡን ለጥቃት ለማዘጋጀት ለስልጣኔ ይቆረቁሩኛል ያላቸውን ህብረተስ ላይ ጦርነት ጀምሯል ፤ 4 አመት ኦነግ ህዝብ ሲያርድ እንዲህ አይነት ቅራጥነት ቢያሳይ ኖሮ የፋኖ መደራጀትም ባላስፈለገ ነበር ፤

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት
የወያኔ መዋቅር በአዲስ ቀለም ስለተቀባ የኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነት ተረጋግጦል ማለት አይደለም ፤ ወያኔ ኢትዮጵያዊያንን ለማሰርና ለአማሰቃየት አሸባሪ እያለ ሲያስር ነበረ ፤ አብይ እውነተኛ ገጽታውን በማስረጃ የሚያጋግልጡትን ህዝብ ለህዝብ ሊያጣሉ ነው እያለ እስር ቤት እየወረወረ ነው ፤ የሀገር አንድነት የሚረጋገጠው በዘር ፖለቲካ በተጨማለቀ ወገንተኝነት አይደለም ፤ ህግ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ፤ የግለሰብ መብቶችን ባከበረ ፤ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህጉንና አፈጻጸሙ ላይ ሲተማመኑበት ነው የሀገር አንድነት የሚረጋገጠው / ለአጨብጫቢ ነኝ ስራዊት አብይን በማወደርስ የሀገር መረጋገጥ የሚመጣ አርጎ ይወስዳሉ ፤ አብይ ጥሩ የሰራቸው ስራዎች አሉ ግን መሰረተ ቢሶች ነገ በአንድ ሳምት ሊደረመሱ የሚችሉ ናቸው ፤ አይንን ከማወደሱ ወሦ ተግባሩ ላይ ማተኮር ነው የሚያስፈልገው ፤

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ / አብይ የወያኔን ዝርፍያ በምን ተካው ነው ጥያቄው ?
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ./
አቅሙ የሚለካው ፍትሀዊ ስርአት መመስረትና ሁሉም ነገር በፍትህ ሲዳኝና ብቻ ሲዳኝ ነው ' ያንን ማድረግ ችሏል ፤ የኢፍትሀዊነት መሰረት የሆነው አድሏዊ የዜጎች መበት የሌለበት ህገመንግሱ ይያጠነከረው ነው ወይስ እያጥናከረው ነው ፤ ወይስ ይዜግነትና የግለሰብ መበትን ባስታረቀ መንገድ እርምጃ እየወሰደ ነው ፤ በጭራሽ ' "እኔ ጎረቤቶቺን አላፈናቀልኩም በሰላም አብሬ እየኖርኩ ነው " የሚያፈናቅሉት ሌሎች ናቸው የሚል የዘቀጠ መልስ እየሰማህ የ እረ ስንቱ መዝሙር ትዘምራልህ ! እረ ስንቱ? :shock:

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Horus » 06 Jun 2022, 19:40

የነገ ሰው፣
የጎሳ ህሳቤም ሆነ ስሜት በራሱ ግዜ አይሞትም። አንድ ማንነት በሌላ ይተካል እንጂ ማንነት አይሞትም። ከባዮሎጂም፣ ከኢቮሉሽንም፣ ከካልቸርም ጋራ የተወሳሰበ ስዋስው ነው። ስለሆነ አቢይ ወደ መዕራብ እየተጓዘ የምስራቅ መድረሻ ላይ በፍጹም አይደርስም ። 1000 ኪ/ር ባንድ እርምጃ ይጀመራል ይባላል። ዛሬ ምንም ጣጣ የሌለውና ግዙፍ ፍላጎትና ድጋፍ ያለው የሰንደቅ አላማ ጉዳይ እንኳ ማንሳት ያልፈለገ ቀስበቀ ጎሰኘት ያጠፋል ከንቱ ምኞት ነው።

አቢይ የዛሬ አራት አመት ልክ ስልጣን ላይ እንደ ወጣ አንድ እጅግ ቀላል እርምጃ ይወስድ ነበር፣ አንተ ያልከው ሰው ቢሆን ። እሱም አሁን መንግስት የያዘቅ ባንዲራ ህግ ሲቀየር ሕዝብ ይወስንበታል ። ላሁኑ ግን ባዲሱ ባንዲራ የሚያምኑ ያን መያዝ ይችላሉ። በድሮ ባንዲራ የሚያምኑ ያን መያዝ ይችላሉ የሚለው እጅግ ትክክለኛ ፖሊሲ ምንም ሳይናገር ይተወው ነበር ። ሰው የድሮ ባንዲራ ይዞ ነው የተቀበለው፣ ያን በዚያ በተወው ነበር ሁሉም ነገር የራሱን ሞት ይሞታል የሚባለው ።

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ መያዝ ክልክል ነው ብሎ ሰው እያስገደል እና የጎሳ ባንዲራ መሸከም በህግ እያስገደደ የጎሳ ሰር ዓት በራሱ እንዲሞታ እያደረገ ነው የሚለው ፋክትና ሎጂክ የማይደግፈው ክርክርህ ነው ። በትንሹም ቢሆን ያንን የኢትዮዖያዊነትና የዜግ ነት ጉዞ ጀምሮ ቢሆን ያን ማለት ትችል ነበር። ዛሬ ያ የለም ። ዛሬ አንተ ቡራዩና ገፈርሳ አገርህ አይደለም ። አቢይ ተግባራዊ እያደረገ ያለው የሺመልስ አብዲሳ ፕላን ነው ።

አንዴ በጃችን የገባቸው ስልጣን ከዚህ በኋላ ማንም እንዲነካት አናደርግም ነው ያለው ። በዚህም ሳቢያ አቢይ የፖለቲካ መሪነቱን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እርግፍ አድርጎ አስወግዶታል። ስለ ኢትዮጵያ ዜጋዎች መብት፣ ፍትህ፣ ዴሞክራሳዊ መንግስት፣ አካታችነት ሁሉም ተወግዶ የምሰ ማው ስለ እርሻ፣ ፖሊስና ዘብ ስለ ማጠንከር፣ ብድር ስለ ማግኘት እና የቱሪስት ዋሻዎች ምስተዋወቅ ነው። ልብ በል ኢኮኖሚ አይሰራ አላኩም ። ባንድ ቃል አቢይ አሁን የሚሰራ መለስ ያደረገውን ነው፣ ያ ደሞ ልክ የትግሬ ጎሳ ከበርቴ እንደ ፈለፈለው አቢይም በተራው የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ መፈልፈል ነው የተያያዘው ። ሳይንስ አይስትም፣ አይዋሽም ። ይህ ነው እየሆነ ያለው! ኬር

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by sun » 06 Jun 2022, 21:34

Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow
Well said indeed! Now that many governments all over the world are getting together to get stronger and stronger for invading weaker countries and dividing their resources among themselves it is a pity to see the so called educated Ethiopian extremist elites barking garbage against each other instead of putting aside their traditional pathetic envies and jalousies instead getting together and engage in positive actions to build the positive future for all of our children and grand children down the line.

PM Abiy and his good government have laid the new positive ground on which to build our own dreams as a country and as a society so as to become a good and positive example for Africa and the world at large. What is the big deal here? We have one country together which is more than enough for all of us, specially if we engage in peaceful interaction and promote peaceful developments based on equality and justice for all. Leaders like PM Abiy are a once in 1000 year great gift from the great mother nature whether we believe it or not. Just sit down and think calmly. Whom do you want to put on PM Abiy's chair/position and have peace, security and development for the whole country? :mrgreen:

If we are addicted in endless chanting and battle cries regardless of what kind of government we happen to have then we can only remain as the same wretched and backward underdeveloped country who represent a beggar dependent society and country.

Hopefully the majority of sensible Ethiopian need to categorically reject all of these noisy blind trouble makers who are barking day and night for token matters rather than trying to make their country and their society united and become great together.

If it were not for the distinguished and determined patriotic Oromos, such as Abune Petros (Magarsa Badhaasa), General Abdisa Aga, General Jagama Kello, General Tadassa Birru and the fierce fighter Oromo horsemen coming to the front and challenging the mighty invaders face to face, engaging them and crushing them beyond any repair, etc, Ethiopia would have gone completely extinct long ago.

This further means that all of the current extremists barking and chanting loud in their usual dreams of attempting to steal Oromo victories just like they have been doing before even though they would have also gone extinct together with the country itself if Oromos did not save Mamma Ethiopia at it's eleventh sure hours of collapse
.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by sun » 06 Jun 2022, 21:45

Gallo wrote:
06 Jun 2022, 14:28
ማፈርያ ካድሬ ነህ!! እስኪ ልብ ካለህ ይህን ተመልከት!!

በአብይ አህመድ የቅዠት ዓለም ውስጥ ያለች "ኢትዮጵያ" እና በገሃዱ አለም ያለቸው ኢትዮጵያ ልዮነት!!
:oops: :oops:

Min Ayineet Yexxenebbah Ximb Fugaa Fuuzzo neh jaal? :mrgreen:

You are known that you believe in nothing like any normal human being other than being addicted in believing in your own regular mad dog barking and filthy hog f@rting nightmare life and living. Keep on your mad dog non stop barking rituals while the whole world appreciates PM Abiy's works and awarded him with Gold Medal peace award. That Great success! You must know the fact that Nothing is More Successful than Success itself regardless of how much you keep barking and braying day and night. Be astesasebih enna be duriyyee annegagerih Yemmatirebaa Kashalbbee ximb Asama neh ekko! Okay? Okay!!
:lol:

Last edited by sun on 06 Jun 2022, 21:58, edited 3 times in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by TGAA » 06 Jun 2022, 21:52

sun wrote:
06 Jun 2022, 21:34
Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow
Well said indeed! Now that many governments all over the world are getting together to get stronger and stronger for invading weaker countries and dividing their resources among themselves it is a pity to see the so called educated Ethiopian extremist elites barking garbage against each other instead of putting aside their traditional pathetic envies and jalousies instead getting together and engage in positive actions to build the positive future for all of our children and grand children down the line.

PM Abiy and his good government have laid the new positive ground on which to build our own dreams as a country and as a society so as to become a good and positive example for Africa and the world at large. What is the big deal here? We have one country together which is more than enough for all of us, specially if we engage in peaceful interaction and promote peaceful developments based on equality and justice for all. Leaders like PM Abiy are a once in 1000 year great gift from the great mother nature whether we believe it or not. Just sit down and think calmly. Whom do you want to put on PM Abiy's chair/position and have peace, security and development for the whole country? :mrgreen:

If we are addicted in endless chanting and battle cries regardless of what kind of government we happen to have then we can only remain as the same wretched and backward underdeveloped country who represent a beggar dependent society and country.

Hopefully the majority of sensible Ethiopian need to categorically reject all of these noisy blind trouble makers who are barking day and night for token matters rather than trying to make their country and their society united and become great together.

If it were not for the distinguished and determined patriotic Oromos, such as Abune Petros (Magarsa Badhaasa), General Abdisa Aga, General Jagama Kello, General Tadassa Birru and the fierce fighter Oromo horsemen coming to the front and challenging the mighty invaders face to face, engaging them and crushing them beyond any repair, etc, Ethiopia would have gone completely extinct long ago.

This further means that all of the current extremists barking and chanting loud in their usual dreams of attempting to steal Oromo victories just like they have been doing before even though they would have also gone extinct together with the country itself if Oromos did not save Mamma Ethiopia at it's eleventh sure hours of collapse
.
If it were not for the distinguished and determined patriotic Oromos, such as Abune Petros (Magarsa Badhaasa), General Abdisa Aga, General Jagama Kello, General Tadassa Birru and the fierce fighter Oromo horsemen coming to the front and challenging the mighty invaders face to face, engaging them and crushing them beyond any repair, etc, Ethiopia would have gone completely extinct long ago.

Reread what you wrote. Do you think other Ethiopians sat down while " the distinguished and determined patriotic Oromos" fought on behalf of other Ethiopians? This tribal nonsense is deep in your skull that is why shimles put Balcah aba Nefos picture with Abiy during Adwa celebration. A little bit of humility will do us good. Weyanes just less than a decade ago were chest tamping that Adwa victory was achieved by Tigrian the new Terenoch also say that they are the only people that fought and keep Ethiopia to the new generation. Do you have any decency left to come and preach this nonesens with a straight face? Oromos fought along with their other Ethiopian brothers and sisters there is no Ethiopia that they only fought and kept for others. Never learn -- one has nothing to prove about ተረኝነት when you come twisting yourself out of shape to create a new history out of thin air. Get a hold of yourself :roll:

Right
Member
Posts: 4855
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Right » 06 Jun 2022, 22:16

Get rid off Abiye and with him the shameful tribal political system.
The lowest of the low - to even consider this dirty political system that has been introduced to Africa by colonizers at the turn of the century.
Shame of Africa and the black race.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by sun » 06 Jun 2022, 22:20

TGAA wrote:
06 Jun 2022, 21:52

What do you think all of these extremist fanddiyaa buushities are shouting and barking day and night other than direct and indirect dirty tribalism, in ways of repeating their bygone rotten chanting rituals. By then of course they were hiding comfortably under their mamma's skirts or far away abroad waiting for Oromos to kill and die for them so that they may come out at an opportune safe peaceful time to robe Oromo victories as has always been customary among them and their cult secret societies.

Just follow their dirty hateful comments and you will know what is going on in their contaminated cultist low IQ selfish brain. When they say, "teregnet" you already know that they are having their dirty mouth wide open and trying to steal Oromo victories even though it is them who are practicing the dirtiest "tergnet" being practiced on the peoples of the northern region.

All extremist fannos outside of the government and Ethiopian Defense Forces (EDF) control must be disarmed and brought under the unconditional government control. They better go farming and feeding themselves and their families now that global food supply and food distribution is being disrupted may be for a long time.
Last edited by sun on 06 Jun 2022, 22:38, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by sun » 06 Jun 2022, 22:27

Right wrote:
06 Jun 2022, 22:16
Get rid off Abiye and with him the shameful tribal political system.
The lowest of the low - to even consider this dirty political system that has been introduced to Africa by colonizers at the turn of the century.
Shame of Africa and the black race.
Of course you are missing the burden of feudal tyranny and feudal dictatorship put on power by colonialists to oppress and exploit the Ethiopian nations and nationalities including the 50 million Oromos, half of the Ethiopian population. Enjoy the middle finger so that it may become a burden for your bankrupt evil wishes. Okay? Okay!! :P

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13729
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Noble Amhara » 06 Jun 2022, 23:02

Skunny Sunny aka Fiyameta Lizard Akele Guzai Tigreway

Where were the oromos to save Ethiopia under Italian Occupation in 1936-1942?

You act as if Horses are some type of tank but this is big lie if what you said was true they would have liberated Ethiopia in WW2.

The fact is Horses were useless against Italy because they had Airpower and Tankpower.

Even Abune Petros is Culturally Amara from Debrelibanos there is no historic mention of the name Magarsa Bahdasa.

Here he is with Ras Teklehaymonot of Gojjam.

BTW Don't pretend that you dont hate Oromos that were fighting for Ethiopia you are ASskari. Not one Oromo from Harage Bale Jimma Guji Welega Arsi Illubabor stood with Ethiopia in fact the majority of Oromos were supporting Italy the same way they supported TPLF Meles Zenawi when he promised them Federalism the Italians convinced all of Oromos that Mussulini was better then Selassie

Only the Shewan and a minority of Welegans to defended the country

Folks like Ssadacha grandpa named Aba Jifar greeted Italians today he is brainwashed to think his ABa jifar died for ethiopia :lol: :lol: :lol:

sun wrote:
06 Jun 2022, 21:34
Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow
Well said indeed! Now that many governments all over the world are getting together to get stronger and stronger for invading weaker countries and dividing their resources among themselves it is a pity to see the so called educated Ethiopian extremist elites barking garbage against each other instead of putting aside their traditional pathetic envies and jalousies instead getting together and engage in positive actions to build the positive future for all of our children and grand children down the line.

PM Abiy and his good government have laid the new positive ground on which to build our own dreams as a country and as a society so as to become a good and positive example for Africa and the world at large. What is the big deal here? We have one country together which is more than enough for all of us, specially if we engage in peaceful interaction and promote peaceful developments based on equality and justice for all. Leaders like PM Abiy are a once in 1000 year great gift from the great mother nature whether we believe it or not. Just sit down and think calmly. Whom do you want to put on PM Abiy's chair/position and have peace, security and development for the whole country? :mrgreen:

If we are addicted in endless chanting and battle cries regardless of what kind of government we happen to have then we can only remain as the same wretched and backward underdeveloped country who represent a beggar dependent society and country.

Hopefully the majority of sensible Ethiopian need to categorically reject all of these noisy blind trouble makers who are barking day and night for token matters rather than trying to make their country and their society united and become great together.

If it were not for the distinguished and determined patriotic Oromos, such as Abune Petros (Magarsa Badhaasa), General Abdisa Aga, General Jagama Kello, General Tadassa Birru and the fierce fighter Oromo horsemen coming to the front and challenging the mighty invaders face to face, engaging them and crushing them beyond any repair, etc, Ethiopia would have gone completely extinct long ago.

This further means that all of the current extremists barking and chanting loud in their usual dreams of attempting to steal Oromo victories just like they have been doing before even though they would have also gone extinct together with the country itself if Oromos did not save Mamma Ethiopia at it's eleventh sure hours of collapse
.

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12808
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Sadacha Macca » 06 Jun 2022, 23:32

Noble tegadalay Tigrayan, the first Italian invasion had Ethiopian warriors of all ethnic groups fighting, but it is the fearless Oromo warriors that the Italians specifically mentioned as being so fearless that they charged the Italians, and in many cases the Italians ran away.
The second invasion or war, the Italians used mustard gas, and as you said, modern weapons that Ethiopia didn't really have.
Some Oromo did not fight, and that's because haile Selassie reneged on the deals menelik had with places like jimma, which menelik guaranteed autonomy as long as it paid a pricey yearly tribute. If you have a significant amount of citizens willing to help an invader that's just more proof that their own government failed them in an epic way.
Menelik was better than haile Selassie to some Oromo states, like Jimma, because he didn't impose his rule on them in the way haile Selassie did, as long as his government got their yearly tribute.
Remember it was also under haile Selassie that the Eritreans had enough and began their thirty something year gedli or struggle. Hamid Idris awate started that long but successful war in 1961. Haile selassies government was burning Eritreans Tigrinya books and replacing it with a campaign of trying to force Amharic on Eritrea, as well.

Post Reply