ገንፎ ውስጥ ክትፎ ሲገባ አስቡት። ለኛ ይዘግንናል ለማሰብ። ግን ብትቀምሱት ትገረማላቹ። ወላይታዎቹ የክትፎ እና የገንፎ ኤክስፕርት ናቸው። ናይገረምኩም!!
-
Union
ክትፎ በገንፎ በልታቹ ታውቃላቹ? ወላይታ እና ሌሎች ደቡቦች ለቁርስ የሚበሉት ነው። ሆረስ አታልቅስ በቃ።