Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የቤተ-አማራ ወሎ ብልጽግና ባለስልጣናት ዐብይ አህመድ በግልፅ ወሎ ላይ የፈጸመውን ግፍ መቃወቸውን ለመግለጽ ጣጥለውት ወጡ፤ ገዱ :ዩሃንስ ቦያለው ወዘተ። ወሎየዎች ፀረ-ብልጽግና ሆኑ።

Post by Abere » 04 Jun 2022, 11:06

የቤተ-አማራ ወሎ ብልጽግና ባለስልጣናት ዐብይ አህመድ በግልፅ በተለይ ወሎ ላይ የፈጸመውን ግፍ መቃወቸውን ለመግለጽ ጣጥለውት ወጡ፤ ገዱ አንዳርዳቸው-ዩሃንስ ቦያለው ወዘተ አብነት ናቸው። ወሎየዎች ፀረ-ብልጽግና በመሆን በአማራ ዘንድ ቅድምያ ይዘዋል - እነ አገኘሁ ግን ውታፍ ይነቅላሉ።
The rift between PP memebers was a clear sign of disatisfaction of the OLF-PP Orommumma as some of the Amhara PP families and communities were victim of PP-OLF enabled invasion of TPLF. That is why they gave their middle finger to OLF-PP and let them try their own luck.