Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15530
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video News Of:ብርቱ መረጃ:-እነ Galla ሽመልስ አብዲሳ Gorrilla ኦባሳንጆን ከመቀሌ ወደ ባሌ የወሰዱበት ምስጢር!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abere » 03 Jun 2022, 13:31

ዘ-ሀበሻ የኦባሳንጆ ባሌ መሄድ ትክክል አድርጎ ለአድማጭ ለማሳመን የሄደበት መንገድ የሚያስቅ ነው - ለእኔ ማለቴ ነው። እነ ዐብይ አህመድ ለኦባሳንጆ ኦሮሞ በብዛት በሚኖባቸው ክፍላተ ሀገራት ኦነግ አለመኖሩን ለማስረዳት ባሌ ድረስ ወሰዱት ይባላል ወይ? ምን ዓይነት ሞኝ ነው ይህን ምክንያት የሚቀበለው? ኦባሳንጆ ለመስክ ጉብኝ ወይም ፊልድ ስምሪት እና ቅኝት አልመጣ። የመጣው ከሆነ ስፍራ ላይ ስለ ትህነግ እና ኦህደድ ብልጽግና የድርድር ነጥቦች ላይ ለመነጋገር ነው። ተራ የፈጠራ ወሬ በመስራት ውታፍ የመንቀል ዘዬ ይመስለኛል። ህዝብ ማዘናጋት እኮ ወንጀል ነው። ተኩሶ ከሚገድለው ትህነግ እና ኦነግ ብልጽግና ጋር በምን ይተናነሳል?

Post Reply