·
ትግራይ ሃገር መሆን አለባት ለሚሉ የሚነስር ዜና
ትግራይ ሃገር መሆን አለባት ብለው የሚያነሳሱ ዘፈኖች እና ፅሁፎች TPLF የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች እንዳይተላለፉ መመርያ እንደተሰጠ ከመቐለ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ያመላክታሉ።
“ሃገር እንድንሆን አሜሪካኖች አይፈቅዱም” ሲል ጀነራል ፃድቃን በቅርቡ ተናግሮ እንደነበር ይታወቃል።
#ዜናው ትግራይ ሃገር መሆን አለባት ለሚሉ የሚነስር ነው።
#ትግራዋይ ሁሌም ኢትዮጵያዊ ነው
ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን
